🌺ጠቃሚ አባባሎች 🌺
1.📜ሴት ልጅን ልትመታ እጀህን ያነሳህ ዕለት የዛኑ ዕለት ወንድ መሆንህን አቁመሀል📜✿~
2. 📜ምንግዜም አንተን የሚያበሳጭህ ስው አንተን በጣም ወዶህ ፍቅሩን በትክክል መግለጥ የማይችል ስው ነው📜✿~
3.📜ስልክ ከሩቅ ስው ያቀርባል ከቅርቡ ግን የርቃል📜✿~
4.📜ለምትውደው ስው ምንም አላደረኩለተም ብልህ አትጨነቅ ምክኒያቱም በንጹህ ልብህ መውደድህ በራሱ ትልቅ ስጦታ ነው፡፡📜✿~
5.📜ሳንቲም ወደ ላይ እናስፈንጥርና ስው ከሆነ እኔ ያንቺ ነኝ አንበሳ ከሆነ አንቺ የኔ ነሽ ብቻ ምንም ይሁን ምንም ማንም አይለየንም 📜✿~
6.📜እስቃለው :አወራለው እንደፈለኩ እጫወታለሁ ቁም ነገር መሆንን እንጂ ቁም ነገረኛ መባልን አልፈልግም📜✿~
7.📜ራሱ ደስተኛ ያልሆነ ሰው
ሌላ ሰዉን ማስደሰት አይችልም📜❀~
8.📜ምንም የህል እድሜዬ ቢተልቅም ሲከፈኝ እናቴ በጣም ትናፈቀኛለች📜✿~
9.📜ስኬታማ ስዎች~፡ ሁልጊዜ ሁለት ነገር ከንፈራቸው ላይ አለ ዝምታ እና ፈገግታ📜❀~
10.📜ያየኸውን ሁሉ አትመን ጨው እራሱ ስኳር ይመስላል📜❀~
11.📜በመጥፎ ቀን ፥ ፀልይ
በጥሩ ቀን ፤ ፀልይ
በሁሉም ቀን ፤ ፀልይ
ምክኒያቱም ፤ ፀልት ልማዱ የሆነ ሰዉ
ተዓምራት የህይወት ዘይቤዉ ይሆናልና✿📜~~