🔑🔑🔑ጠቃሚ ምክር 🔑🔑🔑
#ጤናህን_ጠብቅ-- በ20ዎቹ እድሜ ክልል ጤናህ የመጀመሪያዉና ወሳኙ ነገር መሆኑን ተረዳ
#ልክህን_እወቅ--የራስህንም ሆነ የሰዎችን ልክ ማወቅ በጣም ያስፈልጋል፡፡ አንድ ሰዉ መናገር ካልፈለገ እንዲናር አታስገድደዉ...መሄድ ካልፈለገ 'ለምን አልሄድክም?' ብለህ አትነዛነዝ፡፡
#መብትህን_አስከብር -ሰዎች የምትፈልገዉንና ያልፈለከዉን ነገር ረግጠዉ ሊገቡ ሲሞክሩ አስቁማቸዉ፡፡ ማንም ይሁኑ ምን በራስህ ላይ እንዲረማመዱ አትፍቀድ
#ለራስህ_እዉነተኛ_ሁን፡፡ ሰዎችን ለማስደሰት ብለህ ተራራ አትዉጣ ድንጋይ አትቆፍር፡፡ ሰዎች በራሳቸዉ የማይረካ አይነት ባህሪ ሊያንጸባርቁ ስለሚችሉ ጊዜህን አታጥፋ
#እራስህን_ቻል፡፡ የራስህን ችግር በራስህ ፍታ፣ ቤትህን አጽዳ፣ ወጪህን በራስህ ሸፍን ብቻህን የምትኖር ከሆነ ምግብ ስራ፡፡ ‘ሚስት ቢኖረኝ እኮ...’የሚለዉን የስንፍና ምልክት አትጠቀም፡፡ ስለሚስት ሳይሆን እራስህን እንዴት ማሻሻል እንዳለብህ ተረዳ
#ከሌሎች_ጋር_አግባብ_ይኑርህ-ከሰዎች ጋር እንዴት መግባባት እንዳለብህ እወቅ፡፡ ሃሳብህን በተረጋጋና ስርአት ባለዉ መንገድ ተናገር፡ ሰዎች ሲያወሩም ማዳመጥን ተማር
#እድሎችን_ተጠቀም--በ20ዎቹ ያልተጠቀምክበትን እድል መቼም ልትጠቀምበት አትችልምና ደፈር ብለህ ሃላፊነቶችን ዉሰድ
#ወጣትነትህን_ተጠቀምበት- ልጅነት አንዴ እንደሄደዉ ሁሉ ወጣትነትም አንዴ ካመለጠህ ተመልሶ እንደማይመጣ ተረዳ
#መዉደድን_ተማር "ፍቅር" መስጠትንና መቀበልን ተማር፡፡ ይህ ልምድ ህይወት እንዳይሰለችህና ለሰዎች የማሰብ ባህሪን ታዳብርበታለህ
#የሰነፍ_አንደኛ_አትሁን--በምትሰራዉ ስራ ይብዛም ይነስም ያለህን አቅም አሟጠህ ተጠቀምና ፍሬ አፍራ፡፡ ለራስህ ህይወት ሃላፊነቱን የሚወስደዉ ቤተሰብ፣ ጓደኛ፣ መንግስት፣ ሀገር ምናምን እያልክ ዉስጥህ የተቀጣጠለዉን ሃይል አታጥፋዉ፡፡ ዛሬን ተነስተህ ድከም...ነገ ታርፋለህ
#ገንዘብን_እወቅ--ገንዘብን እንዴት መቆጣጠር እንዳለብህ ከህይወትህ ልምድ፣ ካጋፈጡህ ችግሮች እንዲሁም ከተለያዩ መጻህፍቶች ተረዳ
#ተዝናና--ያለህን ጊዜ በሙሉ በስራና በትምህርት ብቻ ካዋልከዉ አንድ ቀን ምንም ደስ የምትሰኝበትን ትዉስታ ስላላሳለፍክ ይቆጭሃል፡፡ በመጠኑና በልኩ ተዝናና፣ አሪፍ ጊዜ ከቤተሰቦችህ፣ከጓደኞችህ ወዘተ ይኑርህ፡፡ ነገ ለልጆችህ እንዲህ ነበር ብለህ የምታወራዉን አሪፍ ትዝታ ቅረጽ