ከተወለድኩበት፥
ከሰማይ ጣራ ስር፥ ከትክሻው ግርጌ፤
የአባቴን 'ርስቶች፥ ላገኝ ፈልጌ...
እንከራተታለሁ
እባዝና...ለሁኝ...
ጥየው የሔድኩትን፥ የጣልኩትን 'ርስት ዛሬ ተስፋ አድርጌ።
ግና...
ባለቤቱን አጥቶ የተሸጠ ተስፋ
ከምድር ገጽ ላይ ላይገኝ የጠፋ
በጊዜ ባቡር ላይ አሳፍረው የላኩት... የተፉትን ምራቅ ሽተው ቢዳክሩ፤
መቸም አይገኝም፥
አልፏልና ጊዜው የርስትነት ክብሩ!
@amehasilassie
ከሰማይ ጣራ ስር፥ ከትክሻው ግርጌ፤
የአባቴን 'ርስቶች፥ ላገኝ ፈልጌ...
እንከራተታለሁ
እባዝና...ለሁኝ...
ጥየው የሔድኩትን፥ የጣልኩትን 'ርስት ዛሬ ተስፋ አድርጌ።
ግና...
ባለቤቱን አጥቶ የተሸጠ ተስፋ
ከምድር ገጽ ላይ ላይገኝ የጠፋ
በጊዜ ባቡር ላይ አሳፍረው የላኩት... የተፉትን ምራቅ ሽተው ቢዳክሩ፤
መቸም አይገኝም፥
አልፏልና ጊዜው የርስትነት ክብሩ!
@amehasilassie