👉መጥፎ ሰዎች ምንም ብታደርግ ትልቁ መልካምነትህን ትተው ትንሿን ስህተትህን ያወራሉ።
👉ለነሱ ስትል በፍፁም ያልሆንከውን መስለህ ለመታየት አትሞክር።
👉የቱንም ያህል መልካም ብትሆንላቸው ላንተ የሚሆን ወሬ አያጡልህም።
👉ይልቁንም ለህሊናህ ስትል መልካምን ነገር አስብ/ አድርግ።
👉መልካም ነገር ሁሉ ከበላይ መሆኑን ልብ በል።
👉በፈጣሪ ተጀምሮ በሰው የሚቆም አንድም ነገር የለምና!!
#መልካም_ነገርን_ሁሉ_ተመኘሁላችሁ
#kkzinu1 #lovefkrlove