ሰ👌 ላ👍 ም✌️ ደና አደራቹ…
አንድ ምርጥ Story 💯
አ ን ድ ገ ራ ሚ ታሪክ…
👉ሁለት ሀገራት በድምበር ምክንያት ሳይግባቡ ይቀሩና ወደ ጦርነት ይገባሉ። አንደኛዉ ማረከ ሌላኛዉ ተማረከ። ንጉሱ ፤ ወታደሮቹ ፤ አጠቃላይ ህዝቡ ተማረከ። በጣም ያሳዝናል ሰዉ ሲማረክ ሊደርስበት የሚችለዉን ጭቆና እና ስቃይ ሲታሰብ ያስፈራል…
👉የማረከዉ ንጉስ ለተማረከዉ የሀገሩ ንጉስ አንድ ቃል ገባለት። እንዲህ አለዉ በመአት ብርጭቆ ዉሃ ሞላለት እና በጣም ሩቅ ሜትሮች ምንም ሳይፈስ በሁለት እጆችህ ደርሰህ ከተመለስክ ህዝብህን እልቅልሀለዉ አለዉ…
👉በጣም ይጨንቃል የሰዎችን ህይወት የሚወስን አጋጣሚዎች ላይ እንዲህ ዓይነት ቅፅበት ሲደርስብን እራሳችንን እንጠይቅ?
ይህ የተማረከዉ ንጉስ ትእዛዙን በእሺታ ይቀበልና መጓዝ ይጀምራል። በግራ በኩል ይሰድቡታል ፤ አሳፋሪ ነህ ፤ አትችልም ፤ አትረባም እያሉ ይገስፁታል። በቀኝ በኩል ደግሞ ጎበዝ ፤ በርታ ፤ ትችላለህ ፤ ጠንካራ እያሉ ያበረታቱታል…
👉በሚያስገርም እና በሚያስደንቅ መንገድ የተማረከዉ ንጉስ አንድም ዉሃዉን ሳያንጠባጥብ ከተባለበት ይመለሳል። የማረከዉ ንጉስ በጣም ተደንቆ እንዲህ አለዉ ''እንዴት በዚህ ሁላ ጩኸት በግራ እና በቀኝ ሲያምባርቁብህ በምን ቻልከዉ'' ይለዋል የተማረከዉ ንጉስም እንዲህ አለዉ ''ጩኸት ነበረ እንዴ እኔ ትኩረቴ ዉሀዉ ላይ ስለነበር ምንም ድምፅ አልሰማዉም'' አለዉ። ህዙቡንም ወታደሮቹንም ለቀቀለት…
ወደ ፊት ለመጓዝ Chance ሳይሆን Choice{from multiple ideas}…
መ ል ካ ም ቅዳሜ
አ መ ሰ ግ ና ለ ዉ…
@lovefkrlove
@lovefkr
@Yona_man