🥀🌿እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ክፍል......፮
🌿ከዛ በፊት ግን 2006 ላይ ተመረቄ ወደ ምርጧ ውብ ሃገር ጎንደር ተመድቤ ሄጄ ሳለ ምን እደገጠመኝ ሳልነግራቹሁ ማለፍ አልፈለኩም ሚሚ የሶሰተኛ አመት ተማሪ እያለች የጏደኞቹዋ ተጽዕኖ ነው መሠል የዮኒቨርሰቲ አሰተማሪ ነው ሰትላቸው ሰም ሰያሜ አወጡልኝ በቃ አበቃልሸ አይነት ነገር ተጀመረ ዛሬ ላይ ሆኜ ሳሰበው ራሰን አለመሆን ትርፋ ድካም ብቻ ነው ያሰኝኛል፡፡
🌿ለመሆኑ የአንድ ዮኒቨርሰቲ መምህር መሆን ማለት የምትሄደውንም የምትመጣውንም መሸኛትና መቀበል ነወ ሰራው ወይንሰ የተማረውን ትህምርት ለተማሪው ማዕድም አድርጎ ማቅረብ አይሆን እንዴ??? ንገሩኝማ በሞቴ ወይንም በብዕራቹ ጫር ጫር አድርጋቹሁ ከትብሉኝ በእርግጥ አንዳንድ ሰነ- ምግባር የጏደለቻው እውቀታቸውንና ሰልጣናቸውን ተገን አድርገው ያሻቸውን ሲያደረጉ ሲሰሩ ማየት የሚያሰደንቅ ሳይሆን የተለመደ ክሰተት ነው!!!
🌿 ይህ ነገር ግን በይትኛውም የሰራ መሰክ ውሰጥ የሚሰራ የሰራ አይነት ነወ እንጂ የዮኒቨርስቲ ተቁዋማት ላይ ብቻ እንዳልሆነ መጠቆመ እፈልጋለሁ፡፡እኔ ሰመረቅ 24 አመቴ ነበር ምናልባትም ለዛ ዮኒቨርሰቲ በእድሜ ትንሹ መምህር መሆኔን ብቻ ነው የማውቀው እንጂ ምንም የማውቀው ሌላ ነገር አልነበረኝም የሚሚ ጏደኞች አሰተሳሰቧንና አመለካከቱዋን ቀየረው መሠል ሌላ ሰው ይዞ ይሆናል ከሌላ ሰው ጋር የፍቅረ ግንኙነት ጀምሮ ይሆናል በሚል የሰፈር የቡና ማጣጫ ወሬዎች በመንገር ተጽኖ ፈጥረውባታል ፡፡
🌿 እንደወትሮየ አገር ሰላም ነው ብዬ ሰልክ ሰደውልላት አንተ በፈለከው በተመቸህ ሰዓት ብቻ ነው አይደል የምትደውለው ? ቆይ ጠግበኃል "ጌታው" አለችኝ በእርግጥ ይህንን ንግግሩዋን እወድላታለሁ!! ግን ምን እንዳጠገበኝ ብነግራት በወደድኩኝ ነበር ግን ያለውን የተፈጠረውን ነበር ከማሰረዳት ውጪ ሌላ ምንም አማራጭ አልነበረኝም ፡፡ ፍቃደኛ ከሆነች በፈለገችወ ሰዓት ዮኒቨርሰቲ ድረሰ መምጣት እንደምትችልና የፈለገችውንም ነገር መጠየቅና ማወቅም መብቱዋ እንደሆነ ነገርኩዋት፡፡
🌿 እንደ እውነቱ ከሆነ ያቺ እኔ የማውቃት ሚሚ አይናፋርና ዝምተኛ ልጅ ምን ሁና ነው ፍቅር ነው ወይንሰ ቅናት እንዲህ የሆነችበት ምክንያት ሊገባኝ አልቻለም እኔ ለመምህርነት ብቃት የመጀመሪያዬን ፈተና በብቃት ለመወጣት በምጥርበት ሠዓት ላይ ሌላ ጋሬጣ መጣብኝ አሁን ፈተናዬ ሁለት ሆኖብኛል በንግግር ላሰረዳት ሞከርኩኝ ጭራሸ ዙሩ ከመክረሩም በላይ ልክ እንደ አራት መቶ ሜትር ዙሩ እየጦዘ ሄደ በግልጽ ምን እንደፈለገችና ምን እንዳጎደልኩ ጠየኩዋት አንተ ሌላ ቦታ ሆነህ እኔ እዚህ ብቻዬን መሆኑ ከብዶኛል ሰለዚህ አልቻልኩም አለችኝ፡፡ እኔም በተራዬ ችዬው ነው ዝም ያልኩሸ እንጂ ልቤሰ በናፍቆት በፍቅር መታመሙን እንደሆነ በተደጋጋሚ ነገርኳት ወይ ፍንክች አሉ? ጭራሸ መገናኘት አለብን አለችኝ እርግጥ ነው ግን ሰራውሰ ከጎንደረ አዲሰ አበባ ድረሰ የብር ከሃምሳ መንገድ አይደል ዘው ብዬ አልመጣ !!!
🌿ትንሸ ጊዜ እንድትሰጠኝ አሁን ጊዜው እንዳልሆነም እሷም እሰከዛ ድረሰ ትምህርቷን በርትና መማር እንዳለባት ከዚህ በፊት የተነጋገርነውን ረሳሸው ብዬ በጣም ያለወትሮዬ ተቆጣኃት !! እንደውም ተወው በቃ አለችኝ ?? .........
ይቀጥላል
አዘጋጅና አቅራቢ እውነት ይሆናል