From ስለ ፀረ- 666 እና አስተማሪ የሆኑ መልክቶች የሚተላለፍበት ድረ-ገፅ
👌ለስልክህ ብቻ ሳይሆን ለህይወትህም ፓተርን ስራለት
፣
ለስልካችን ፓተርን የምንሰራበት ዋና ምክንያት ሰዎች እኛ
ያስተካከልነውን ሴቲንግ እንዳይነካኩብንና እንዳይቀይሩብን
በስልካችን ውስጥ ያለውን ሚስጥራችንን እንዳያዩብን ነው ፡፡
።
ለህይወታችንም ፓተርን ብንሰራ እኛነታችንን ሰዎችም ሆኑ
ሁኔታዎች እኛነታችንን አይቀይሩትም ነበር ፡፡ ፓተርን ስለሌለን
ሰዎች በቀላሉ ወደህይወታችን ገብተው ነካክተው ያበላሹናል ፡፡አዜብ መሠለ ነኝ
እኛም ሰዎች ክፉ ስላደረጉብን ክፉ እንሆናለን ፡፡ ስለዚህ
ለስልካችን ብቻ ሳይሆን ለህይወታችን ፓተርን እንስራ ራሳችንን
እኛው እናስተዳድር እኛው እራሳችንን እንጠብቅ ፡፡
፣
አይመስላችሁም ቤትን ክፍት ትቶ ሌባ ዘረፈኝ ከማለት መቆለፍ
የተሻለ ነው ፡፡ ሰዎች በተንኮል እንዳየሞሉን እራሳችንን በደግነት
ፓተርን እንሰር ፡፡ ሰዎች በክህደት እንዳያበላሹን እራሳችንን
በእምነት ፓተርን እንሰር ፡፡ ሰዎች በጥላቻ እንዳይነካኩን
እራሳችንን በፍቅር ፓተርን እንሰር ፡፡ እምቢ በል ለሽንፈት
እንዳትከፈት ለክፋት እንዳትከፈት ለአሉባልታ እንዳትከፈት ፡፡
ለዘረኛ እንዳትከፈት ለጎጥ ለክልል እንዳትከፈት !!! ኢትዮጲያ
ያሉህ ቀን በኩራት ክፍትትትት ቦግግግግግ በል !!!
፥
ፍቅር ለሰው ልጅ ሁሉ❣❣❣❣
@Lovefkr
@Lovefkrlove
@Yordnan
👌ለስልክህ ብቻ ሳይሆን ለህይወትህም ፓተርን ስራለት
፣
ለስልካችን ፓተርን የምንሰራበት ዋና ምክንያት ሰዎች እኛ
ያስተካከልነውን ሴቲንግ እንዳይነካኩብንና እንዳይቀይሩብን
በስልካችን ውስጥ ያለውን ሚስጥራችንን እንዳያዩብን ነው ፡፡
።
ለህይወታችንም ፓተርን ብንሰራ እኛነታችንን ሰዎችም ሆኑ
ሁኔታዎች እኛነታችንን አይቀይሩትም ነበር ፡፡ ፓተርን ስለሌለን
ሰዎች በቀላሉ ወደህይወታችን ገብተው ነካክተው ያበላሹናል ፡፡አዜብ መሠለ ነኝ
እኛም ሰዎች ክፉ ስላደረጉብን ክፉ እንሆናለን ፡፡ ስለዚህ
ለስልካችን ብቻ ሳይሆን ለህይወታችን ፓተርን እንስራ ራሳችንን
እኛው እናስተዳድር እኛው እራሳችንን እንጠብቅ ፡፡
፣
አይመስላችሁም ቤትን ክፍት ትቶ ሌባ ዘረፈኝ ከማለት መቆለፍ
የተሻለ ነው ፡፡ ሰዎች በተንኮል እንዳየሞሉን እራሳችንን በደግነት
ፓተርን እንሰር ፡፡ ሰዎች በክህደት እንዳያበላሹን እራሳችንን
በእምነት ፓተርን እንሰር ፡፡ ሰዎች በጥላቻ እንዳይነካኩን
እራሳችንን በፍቅር ፓተርን እንሰር ፡፡ እምቢ በል ለሽንፈት
እንዳትከፈት ለክፋት እንዳትከፈት ለአሉባልታ እንዳትከፈት ፡፡
ለዘረኛ እንዳትከፈት ለጎጥ ለክልል እንዳትከፈት !!! ኢትዮጲያ
ያሉህ ቀን በኩራት ክፍትትትት ቦግግግግግ በል !!!
፥
ፍቅር ለሰው ልጅ ሁሉ❣❣❣❣
@Lovefkr
@Lovefkrlove
@Yordnan