🌹 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ክፍል---7
🌹 ወይ ጉድ አሁን ደግሞ ምን ሆና ነው አልኩኝ የእውነቱን ከሆነ ቤተሰቦቿ እጅግ ሲበዛ ወግ አጥባቂ ሰለነበሩ ብዙም አልጫናትም ነበር ፡፡ ሁለታችንም ለራሳችን ቃል የተግባባነው ነገር ነበር በዚህብ ብቻ ሳይሆን እህቴ የሠራችውን ሰህተት እኔም መድገም ሰለሌለብኝ ሁለታችንም ከጋብቻ ውጪ ሌላ ነገር ማሰብ አሁን ላይ የማይታሰብ አሰተሳሰብ ነው፡፡ በአዕምሮዬ በጭራሸ የለም ግን በየዕለቱ የተለያዮ ፈተናዎች ይበዙም ነበር፡፡
🌹 ተወው ሰትለኝ ዝም ማለት አልፈለኩምና የሆነችውን ነገር በየኩዋት ጊዜ አልሰጠህኝም አብሬህ እንድሆን አንተ አትፈልግም የሰው ጏደኞች ሰንት ነገር ያደርጋሉ እኛ ግን ልክ ወንድምና እህት ነው የምንመሰለው ሰለዚህ ወደ ፍቅር ውሰጥ መግባት እፈልጋለሁ አለችኝ፡፡ ደነገጥኩኝ የያዘቻቸው ጏደኞቿ የራሳቸው ቦይ ፍሬድ ያላቸው በመሆኑ እሷ ለይ ደግሞ ይሄ ትልቅ ተጽህኖ ፈጥሮባታል መሠል ያደረጉትን ነገሮች በሙሉ ጠዋትና ማታ እንደውዳሴ ማርያም እየደገሙላት አሰተሳሰቧና አመለካከቱዋን ቀይረውታል በጏደኞቿ ተጽህኖ መሆኑ በደንብ ገብቶኛል ይህ ነገር እልባት እሰካላገኘ ድረሰ በዚሁ ሁኔታዋ የሚቀጥል ከሆነ መጨረሻው አያምርምና በሰልክ ተነጋግረን የሚሆን ነገር ባለመሆኑ መገናኘት እንዳለብኝ አሰብኩኝና ከመሰሪያ ቤት ቤተሰብ ታሞብኝ ነው ብዬ አሰፈቀድኩኝ 3 ቀን ተፈቀደልኝ፡፡
🌹ኤርላይንሰ ትኬት ቆረጥኩኝ ከጎንደር አዲሰ አበባ 45 ደቂቃ ነው ፡፡ አየር ላይ ሆኜ ልክ በህልም አለም የሆነ እሰኪመሰለኝ ድረሰ በሰመመን ህልም ብዬ ሄጃለሁ በዛ ላይ ደግሞ ናፍቃኛለች ይህ የኔ እሳቤ ነው !! እሷ ምን እንዳዘጋጀችልኝ ባላውቅም እኔ የማሰበው ግን ዝብርቅርቀ ብሎብኛል ወይ ፍቅር ትላንት ሳንነጋገር የምንግባባ የነበርን ሰዎች ዛሬ መደማመጥ ብርቅ ሆኖብናል!! ሰው ራሱን መሆን በራሱ መተማመን ካልቻለ ውድቀትን በገዛ እጅ ይቀበለዋል!!!
🌹 ይህቺን እያሰብኩኝ ወደ መዲናዬ አዲሰ አባባ ጉዞዬን አመራሁኝ በአጠቃላይ 1:00 ሰዓት ፈጅቶብኛል ደርሻለሁ የት ነሸ ሰላት እኔ አላምንም አለችኝ መጥተህ እንዳይሆን አለችን እንዴት ጊዜዬን መጠቀም ሰላለብኝ በቶሎ መምጣቴ አሰገርሟታል፡፡ በቀጠሮዎችን መሰረት ተገናኝተን መነጋገር ጀመርን እኔም የኔን ሐሳብ እርሷም የራሷን ሐሳብ በጋራ አሰቀመጥን ሐሳብ እየተለዋወጥን ሳለ በድንገት አንተ ለምን እኔን ማግኘት ፈራህ አለችኝ??
🌹 በእርግጥ ፈርቼ ሳይሆን በአንቺ ሁኔታ ተደናግጪ ነው ምን ሆነሻል ብዬ በድንገት ና ሰትይኝ ምን ተፈጥሮ ይሆናል ብዬ አሰቤ ነው የመጣሁት እንጂ ፈርቼሰ ሳይሆን ቃሌንም መጠበቅ ሰላለብኝ ነው ፡ ፡ ሰላት በድንገተ ሰቅሰቅ ብላ ሰታለቅሰ ደነገጥኩኝ በወቅቱ ምን ማድረግ እንዳለብኝ በውል አላውቀውም ባይሆን አሁን ደንግጫለሁ ፡፡ ምን እንዳደረኩ አላውቅም ብቻ አቀፍኩዋት ያለንበት ቦታ ብዙ ሠው የተሰበሰቡበት ሰለነበር እባክሸን አታልቅሺ አልኩዋት ዝምታ ሰፈነ ከዛ በኃላ ብዙም አላወራንም ሰሜቷ ጥሩ ሰላልነበር የጥፋተኝነት ስሜት ተሰማኝ .......... ይቀጥላል
አዘጋጅና አቅራቢ እውነት ይሆናል