የኔ ፍቅር 😘:
ፍቅር ማለት ማስመሰል አይደለም።
ፍቅር ማለት ስለወደደህ ብቻ የምትወደውም አይደለም።
ፍቅር ማለት በደስታ ግዜህ ጠብቆየሚቀርብህ አይደለም።
ፍቅር ማለት ሀዘንህን ብቻ የሚመለከት አይደለም።
ፍቅር ማለት በይሉታ የሚታሰር አይደለም።
ፍቅር ማለት አንተነትህን ባወቀህ ልክ የሚተችህ አይደለም።
ፍቅር ማለት ለብቸኝነት የሚዳርግህ አይደለም።
ፍቅር ማለት ሲቸገርህ የሚርቅህ አይደለም።
ፍቅር ማለት የክብር ጉዳይም አይደለም።
ፍቅር እውነተኛ ስሜት ነው።የሌሎችን ስሜት ሳይሆንየራስህን ስሜት የምታዳምጥበት፤ልብህን ከፍተህ የምታስቀምጥበት፤በደስታው ደምቀህ በሀዘኑ መፍትሔ የምትሻበት፤ዛሬን ኑረህ ነገን የምታልምበት።አዲስ ነገር የምታይበት፥
እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ቃሉ ትክክል ነው ሽንገላን አያውቅም፤ችግር አይበግረውም፤ስህተትህን በትግስት እያለፈ መልካም ነገርን ያስተምራል።መሆን ምን ማለት አእንደሆነ እየኖረ ያሳየሀል።።።።፣
የማይቇረጥ ፣ችግር የማይፈታው ፣አንደበታዊ ያልሆነ፣ ማስመሰል የሌለበት ፍቅር ይስጠን።፣፣፣፣አሜን
❤️ መልካም ቀን ❤️
@Lovefkr