ደ ና አደራቹ 🙏
መልካም…በፅሞና ይነበብ…
ኑሮና ጣዕም
(በረከት በላይነህ)
.
ሙያዬን ታውቃለህ-ማጀቴን ታያለህ
እንጀራሽ እንክርዳድ-ገበታሽ ጣዕም አልባ
ለምን ትለኛለህ?
በል ዝም ብለህ ብላ!
ቸርቻሪ- መንግስታት፣
ሰነፍ -ገበሬዎች ፣
በዝባዥ -ነጋዴዎች
በበዙበት- አለም፣
ጠንካራ- ጥርስ እንጂ
ቀማሽ -ምላስ የለም
.
.
.
.
መልእክቷን ብቻ ዉሰዱልኝ። ማብራራትም ተፈቅዷል…
መ ል ካ ም ቀን🙏💯