🙏ሠላም ለናንተ ይሁን ውድ የ @Lovefkrlove ቤተስቦዎች እንዴት አደራችሁ🙏
🦋🦋🌿🌿በመንገድህ ሁሉ ለለመነህ የምትሰጠው ነገር አታጣም
🍃ቸር ለመሆን ሃብት እስክታገኝ አትጠብቅ። አንዳንዶች ካንተ የሚፈልጉት ፈገግታህን ነው፤ አንዳንዶች ሰላምታህን፤ አንዳንዶች ጊዜህን፤ አንዳንዶች ሃሳብህን፤አንዳንዶች
ድጋፍህን፤ አንዳንዶች ጓደኝነትህን ። ሁላችንም ለሌላው የምናካፍለው ብዙ ነገሮች አሉን (ከምንም በላይ ከአንደበታችን የሚወጡት ቃላቶች) ፤ ያለተጠቀምንባቸው ሰስተን ሳይሆን አለን ብለን ስላላመንን ይሆናል ። ሌላው ይቅር ፈገግታ እና ደስታችን፤ እንኳን የምናውቀውን ሰው ይቅርና የመንገደኛውን ሰው ቀን ብሩህ የማድረግ ሃይል አላቸው።
👉የሚለኩሳቸው ያጡ ብዙ ሻማዎች አሉ፤"
ለኳሾቹም ሻማዎችም ግን እኛ ነን፤ ክብሪቱ ደግሞ❤️ፍቅር።
መልካም እለተ ስንበትን ተመኝሁ❤️❤️❤️❤️