#ወዳጀ_ሆይ
👉እውነተኛ ብትሆን ሐሰተኞች ይጠሉሃል።
👉ትዕግስተኛ ብትሆን ፈሪ እያሉ ይሰድቡሃል።
👉 ለጋስ ቸር ብትሆን ራስ ወዳዶችና ንፉጎች ይጠሉሃል።
👉ባለ ፀጋ ብትሆን ምቀኛ ይፈጠርብሃል።
👉ትሁት ብትሆን ትዕቢተኞች ይንቁሃል።
👉ሃይማኖተኛ ብትሆን አክራሪ ይሉሃል።
👉ደግ ብትሆን ክፉዎች በከንቱ ይጠሉሃል።
👉ቁም ነገረኛ ብትሆን ይሉኝታ ቢሶች ይተቹሃል።
👉ዝምተኛ ብትሆን ለፍላፊዎች ሆዱ አይገኝም ይሉሃል።
👉አዋቂ ብትሆን ሰነፎች ይጠሉሃል።
👉ፈጣን ብትሆን ክልፍልፍና ቀዥቃዣ ይሉሃል።
👉ታታሪና ትጎህ ብትሆን ልግመኞች ይጠሉሃል።
👉እርጋታን የተላበስህና ጭምት ብትሆን ትዕቢት አለበት ይሉሃል፣
👉አንገት ደፊ ብትሆን ሃገር አጥፊ። ይሉሃል።
👉መካሪና አስተማሪ ብትሆን የዘመናችን ሐዋርያ እያሉ ይዘብቱብሃል።
#ብዙዎች_የሚጠሉህ_ግን
🌺አንተ ያለህ እነሱ ስለሌላቸው
🌺አንተ የምትሰራውን እነሱ ስለማይሰሩና
🌺አንተ ስትመሰገን ሲመለከቱ ቅናትና ምቀኝነት ስለሚያድርባቸው መሆኑን መርሳት የለብህም፡፡
ሆኖም ክፋትና ተንኮል እንደሌለብህ በተግባር አረጋግጥ እንጂህ
አንተ ግን ማንንም አትጥላ።
መልካም እለተ ሰንበት እንዲሆንላቸ ምኞቴ ነው፡፡
@kkzinu @lovefkrlove
👉እውነተኛ ብትሆን ሐሰተኞች ይጠሉሃል።
👉ትዕግስተኛ ብትሆን ፈሪ እያሉ ይሰድቡሃል።
👉 ለጋስ ቸር ብትሆን ራስ ወዳዶችና ንፉጎች ይጠሉሃል።
👉ባለ ፀጋ ብትሆን ምቀኛ ይፈጠርብሃል።
👉ትሁት ብትሆን ትዕቢተኞች ይንቁሃል።
👉ሃይማኖተኛ ብትሆን አክራሪ ይሉሃል።
👉ደግ ብትሆን ክፉዎች በከንቱ ይጠሉሃል።
👉ቁም ነገረኛ ብትሆን ይሉኝታ ቢሶች ይተቹሃል።
👉ዝምተኛ ብትሆን ለፍላፊዎች ሆዱ አይገኝም ይሉሃል።
👉አዋቂ ብትሆን ሰነፎች ይጠሉሃል።
👉ፈጣን ብትሆን ክልፍልፍና ቀዥቃዣ ይሉሃል።
👉ታታሪና ትጎህ ብትሆን ልግመኞች ይጠሉሃል።
👉እርጋታን የተላበስህና ጭምት ብትሆን ትዕቢት አለበት ይሉሃል፣
👉አንገት ደፊ ብትሆን ሃገር አጥፊ። ይሉሃል።
👉መካሪና አስተማሪ ብትሆን የዘመናችን ሐዋርያ እያሉ ይዘብቱብሃል።
#ብዙዎች_የሚጠሉህ_ግን
🌺አንተ ያለህ እነሱ ስለሌላቸው
🌺አንተ የምትሰራውን እነሱ ስለማይሰሩና
🌺አንተ ስትመሰገን ሲመለከቱ ቅናትና ምቀኝነት ስለሚያድርባቸው መሆኑን መርሳት የለብህም፡፡
ሆኖም ክፋትና ተንኮል እንደሌለብህ በተግባር አረጋግጥ እንጂህ
አንተ ግን ማንንም አትጥላ።
መልካም እለተ ሰንበት እንዲሆንላቸ ምኞቴ ነው፡፡
@kkzinu @lovefkrlove