#ሰላም_ለናተ_ይሁን_እንደምን_ሰነበታችሁ
#ወዳጀ__ሆይ ✔
1♨የሚከተልህ ሁሉ አድናቂህ አይደለም
2♨ውሻ ጭራውን የሚቆላው ላንተ ሳይሆን
በእጅህ ላለው ዳቦ ነው፣ አስመሳይና
ተለማማጭ ሰውም እንዲሁ ነው።
3♨ሕይወት ድልድይ ናት፣ አቋርጣት እንጂ
በላይዋ ላይ ቤት አትስራ።
4♨ውሀ ቅርፁን ከመያዣው ጋር እንደሚስማማ
ሁሉ ብልህም ራሱን ከሁኔታው ጋር ይስማማል።
5♨ምንም ያህል ርቀት በተሳሳተ መንገድ
ብትጓዝም ወደኋላ ተመለስ።
6➡ዝቅ ብለህ ብትመለከት ምን ያክል ከፍ
እንዳልክ ታውቀዋለህ።
7.➡ አንድ ሰው ስትተዋወቀው በልብሱ
ልትመዝነው ትችላለህ፣ ስትለየው ግን
በአስተሳሰቡ ትመዝነዋለህ።
8. ➡ሠርግ እና ቀብር አንድ ናቸው። ልዩነቱ
የሠርግ አበባን ባለቤቱ ማሽተት መቻሉ ብቻ
ነው።
9. ➡አምላክህን ደስታህን በቅንነት ብትጠይቀው
ይሰጠሀል። ብቻ በቤትህ በሀቀኝነት ኑር።
10. ➡ማንክያ የሾርባን ጣዕም እንደማያውቅ ሁሉ
ለስሙ የተማረም የጥበብን ጣዕም አያውቅም።
11. ➡ሀገር እንዳትጠፋ ትልቅ ነገርን አታጥፋ።
"ሰው ሆይ በትዕቢትና በንቀት መወጠርህን
አቁም።
✔የውሸት መኖርህን፣
✔ ሰዎችን መበደልህን፣
✔ፈጣሪህን ማሳዘንህን አቁምና መልካም ነገርን
አድርግ። ልብ በል ሺህ ጊዜ የውሸት ብትኖር
አንድ ጊዜ የእውነት መሞትህ አይቀርም።
#መልካም_ምሽት
@fkerte
@lovefkr
@lovefkrlove
#ወዳጀ__ሆይ ✔
1♨የሚከተልህ ሁሉ አድናቂህ አይደለም
2♨ውሻ ጭራውን የሚቆላው ላንተ ሳይሆን
በእጅህ ላለው ዳቦ ነው፣ አስመሳይና
ተለማማጭ ሰውም እንዲሁ ነው።
3♨ሕይወት ድልድይ ናት፣ አቋርጣት እንጂ
በላይዋ ላይ ቤት አትስራ።
4♨ውሀ ቅርፁን ከመያዣው ጋር እንደሚስማማ
ሁሉ ብልህም ራሱን ከሁኔታው ጋር ይስማማል።
5♨ምንም ያህል ርቀት በተሳሳተ መንገድ
ብትጓዝም ወደኋላ ተመለስ።
6➡ዝቅ ብለህ ብትመለከት ምን ያክል ከፍ
እንዳልክ ታውቀዋለህ።
7.➡ አንድ ሰው ስትተዋወቀው በልብሱ
ልትመዝነው ትችላለህ፣ ስትለየው ግን
በአስተሳሰቡ ትመዝነዋለህ።
8. ➡ሠርግ እና ቀብር አንድ ናቸው። ልዩነቱ
የሠርግ አበባን ባለቤቱ ማሽተት መቻሉ ብቻ
ነው።
9. ➡አምላክህን ደስታህን በቅንነት ብትጠይቀው
ይሰጠሀል። ብቻ በቤትህ በሀቀኝነት ኑር።
10. ➡ማንክያ የሾርባን ጣዕም እንደማያውቅ ሁሉ
ለስሙ የተማረም የጥበብን ጣዕም አያውቅም።
11. ➡ሀገር እንዳትጠፋ ትልቅ ነገርን አታጥፋ።
"ሰው ሆይ በትዕቢትና በንቀት መወጠርህን
አቁም።
✔የውሸት መኖርህን፣
✔ ሰዎችን መበደልህን፣
✔ፈጣሪህን ማሳዘንህን አቁምና መልካም ነገርን
አድርግ። ልብ በል ሺህ ጊዜ የውሸት ብትኖር
አንድ ጊዜ የእውነት መሞትህ አይቀርም።
#መልካም_ምሽት
@fkerte
@lovefkr
@lovefkrlove