💜ወንድ ልጅ በቀላሉ ላገኘው ነገር ብዙም ክብር የለውም!
እየመጣች ከምታገኘው ሴት ይልቅ እየሄደ በሚያጣት ሴት ይማረካል
🧡ልብ በሉ እናንተ ሴቶች ናችሁ ፈጣሪ ሁሉን ከፈጠረ በኃላ ጎዶሎ
ሆና የታየችውን አለም ሙሉ ለማረግ በስተመጨረሻ የፈጠራችሁ
የዚህ አለም ውድ ፍጥረቶች ናችሁ!!!
👉ይሄንን አለም ማመን አለበት
እየመጣች ከምታገኘው ሴት ይልቅ እየሄደ በሚያጣት ሴት ይማረካል
🧡ልብ በሉ እናንተ ሴቶች ናችሁ ፈጣሪ ሁሉን ከፈጠረ በኃላ ጎዶሎ
ሆና የታየችውን አለም ሙሉ ለማረግ በስተመጨረሻ የፈጠራችሁ
የዚህ አለም ውድ ፍጥረቶች ናችሁ!!!
👉ይሄንን አለም ማመን አለበት