እሾህናአሜኬላ እንድታበቅል የተረገመች ምድር እፎይ አለች ከልቦና ማሳ ፍቅርናበጎነት የሚያበቅል ተወዳጅ ንጉስ ድንግዝግዙን ዓለም በሚደነቅ ብርሃን ሊሞላው ትፍስሕታዊ ሕይወት ሊሰጠን የዋህ ነውና በበግ መሥዋዕት ነውና በላም ትሁት ነውና በአሕያ መሐል ተወለደ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል
https://www.instagram.com/magete2023/profilecard/?igsh=MXd2eWpkMWI5cXhmaA==
https://www.instagram.com/magete2023/profilecard/?igsh=MXd2eWpkMWI5cXhmaA==