ሰላም እንዴት ናቹልኝ የማጀቴ ባልትና ቤተሰቦች ሰሞኑን አብሽ አለሽ ወይ እያላችሁ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁኝ ነው እናም እንዴትስ ነው አጠቃቀሙ እያላችሁ እየጠየቃችሁኝ ነው
ይህ ለአንድ ሰው የሚሆን ነው ለብዙ ሲሆን የተፈጨውን አብሽ መብዛት ነው
↗️የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
👉2 ማንኪያ የተፈጨ አብሽ
👉ውሀ
👉ስኳር በፈለጉት መጠን
↗️የአዘገጃጀት ሂደት
👉1ሊትር ውሀ ላይ የአብሹን ዱቄት ነስነስ ማድረግ ግዜ ካላችሁ ለ 6ሰዐት ቢቆይ ጥሩ ነው ካልሆነ ለ2ሰዐት ያህል ማቆየት
👉ከዛም አብሹ ወደ ታች ስለሚቀር ዉሀውን ማጥለል
👉ከፈለግን በጁስ መፍጫ ካልሆነም በማንኪያ ውሀ እየጨመርን የምንፈልገው የውፍረት መጠን እስኪኖረው መምታት
👉ከዛም እንደ ጁስ ሲሆን በምንፈልገው መጠን ስኳር መጨመር (ሎሚ እንደ ፍላጎታችን)
👉የምንፈልገው ብርጭቆ ላይ አድርጎ መጠጣት አለቀ
↗️ለጨጎራ ህመም ፍቱን መዳኒት👌
↗️አሁን ላለንበት የዐብይ ፆምና የረመዳን ፆም ለብዙዎች ተመራጭ
የማጀቴ ባልትናን የተቀፈጨ አብሽ ለማግኘት
አድራሻችን
🗺️ ላፍቶ ኬብሮን ገስት ሀውስ እናት ባንክ አጠገብ
በስልክ ቁጥራችን📲0913712824
✨ማጀቴ ባልትና ጥራት መለያችን ነው✨