ማህሌት


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማህሌት ፤ #ወረብ ከ7 ቀናት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው
#ሁሉም_ነገር_ስለ_ማህሌት
ማህሌታውያን ቻናሉን share ያርጉ

እናመሰግናለን

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


ምስባክ ዘቅድስት(፪ኛ ዕለተ ሰንበት)


ግጻዌ ዘቅድስት(፪ኛ ዕለተ ሰንበት)




ግጻዌ አመ ፳ወ፪ ለየካቲት




ግጻዌ አመ ፳ወ፩ ለየካቲት


🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
  ዘወረደ (የዐቢይ ጾም 1ኛ ሳምንት)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
16/6/2017 ዓ.ም (፲፮/፮/፳፻፲፯ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት።
ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ።
አጽንዕዋ ለጥበብ ከመ ኢይትመዐፅ እግዚአብሔር። መዝ 2፥11
🕯 ትርጉም
ለእግዚአብሔር በፍርሀት ተገዙ።
በረዓድም ደስ ይበላችሁ።
ተግሣጹን ተቀበሉ።
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯




ግጻዌ አመ ፲ወ፭ ለየካቲት

     


ምስባክ ዘዕለተ ሰንበት


ግጻዌ ዘዕለተ ሰንበት




ግጻዌ አመ ፳ወ፰ ለጥር


ምስባክ አመ ፳ወ፭ ለጥር ዕለተ ሰንበት


ግጻዌ አመ ፳ወ፭ ለጥር ዕለተ ሰንበት


አስተርእዮ ማርያም “
አስተርእዮ ማለት መታየት፣ መገለጥ ማለት ነው። ቃሉ አስተርአየ ታየ፣ ተገለጠ ከሚለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ነው። ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በገባው ቃል ኪዳን መሠረት በሥጋ የተገለጠበት(የታየበት) ፣ አንድነት ሦስትነቱም የተገለጠበት ወቅት በመሆኑ ከልደት በዓል እስከ ጥር መጨረሻ በሙሉ ዘመነ አስተርእዮ በመባል ይታወቃል። የእመቤታችን በዓለ ዕረፍት በዘመነ አስተርእዮ ውስጥ ስለሚከበር “አስተርእዮ ማርያም” ተብሏል።
ልቡናዋ በይኩነኒ የጸና ንጽሐ ሥጋ ፣ ንጽሐ ነፍስ ፣ ንጽሐ ልቡና አስተባብራ የያዘች ወላዲተ አምላክ ምንም እንኳን የአምላክ እናት ብትሆንም ሞተ ሥጋ ለሁሉም ዕጣ ፈንታ በመሆኑ በቃል መነገሩ በልብ መታሰቡ ከፍ ከፍ ይበልና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ተንሥኢ ወንዒ”  የነፍሴ ደስታ የኾንሽ ውድ እናቴ ሆይ ተነሥተሽ ወደ እኔ ነዪ (መኃ ፪፥፲) ብሏታል።
ሞታ ለማርያም የዐጽብ ለኲሉ
ቅዱስ ዳዊት “ነኪር ነገሩ በእንቲአኪ ሀገረ እግዚአብሔር” መዝ.፹፮፥፫ እግዚአብሔር ማህጸንሽን ከተማ አድርጎ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን የኖረብሽ ሆይ ስለ አንቺ የተነገረው የተደረገው ነገር ዕጹብ ድንቅ ነው እንዳለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ሆና ማረፏ ይደንቃል። ታላቁ የቤተክርስቲያናችን አባት ቅዱስ ያሬድ ሞቷ የሚያስደንቅ መሆኑን «ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የዐጽብ ለኲሉ፤ ሞት ለማናቸውም ሰው ሁሉ የተገባ ነው የማርያም ሞት ግን ሁሉን ያስደንቃል» በማለት ገልጾታል።




ግጻዌ አመ ፳ወ፩ ለጥር

https://t.me/mahilet_tube
https://t.me/mahilet_tube


ምስባክ ዘነግህ አመ ፲ወ፰ ለጥር


ግጻዌ አመ ፲ወ፰ ለጥር

    #🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪    
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ

https://t.me/mahilet_tube
https://t.me/mahilet_tube

Показано 20 последних публикаций.