🪶ወደ እስልምና የመጡ አዲስ ❲ሰለምቴዎችን❳ በተመለከተ።
1- እነዚህ ወንድም እህቶቻችን ለዲኑ እንግዳ እንደመሆናቸው ስህተቶችን ሊፈፅሙ ይችላሉ። ታድያስ የዚህን ጊዜ "አንተ/አንቺ ካፊር" እያሉ ከማስበርገግ ቀረብ ብሎ መምከሩ እና ማስተማሩ መልካም ነው።
2- መቼስ በአንዴ ዐቂዳንና ፊቅሂን መማር እንደማይችሉ ግልጽ ነው። ስለዚህ...እንደው አንተ የማትቀበለው "ዐቂዳ" እንኳ ቢከተሉ ምርጫቸው ሊከበር ይገባል። ግዴታ ካንተ ጋር ተመሳሳይ አቋም መያዝ የለባቸውም።
3- እስልምና የአባታችን ውርስ አይደለም፣ ለሁላችንም እኩል ነው። ከሌላ እምነት የሚመጡ ልጆች ላይ አጉል የበላይነትን ማሳየት ተቀባይነት የለውም። አላህ በዲኑ ላይ ፅናትን ይስጣቸው።

® https://t.me/mahircomp123