እንኳን #ለጌታችን_ለመድኃኒታችን_ለኢየሱስ_ክርስቶስ_ለልደቱ_መታሰቢያ_ሁለተኛ_ሳምንት_ዕለተ_ሰንበት እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ጤና አደረሰን።
#የዚህ_ሳምንት_መዝሙር፦ ሃሌ ሉያ "#ይሠርቅ_ኮከብ_እምያዕቆብ ወየዐትት ኀጢአተ እም፳ኤል #ወአነሂ_በኵርየ_እሬስዮ ልዑል ውእቱ እምነገሥተ ምድር ወይከውን ምስማከ ለኵሉ ምድር ውስተ አርዕስተ አድባር #ዮምሰ_በሰማያት_ይትፌሥሑ_ሠራዊተ_መላእክት"። ትርጉም፦ #ከያዕቆብ_ኮከብ_ይወጣል፤ ከእስራኤል ኀጢአትን ያስወግዳል፤ #እኔም_በኩሬ_አደርገዋለሁ ከምድር ነገሥታት በላይ ታላቅ ነው፤ ለምድር ሁሉ በተራሮች ራሶች ላይ ምስባክ ይሆናል #ዛሬም_በሰማያት_የመላእክት_ሠራዊት_ደስ_ይላቸዋል። #ሊቁ_ቅዱስ_ያሬድ_በድጓው_ላይ።