ማኅቶት ፕሮሞሽን™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


#ማኅቶት_ፕሮሞሽን
መንፈሳዊ ቻናል ያላችሁ ለፕሮሞሽን ማስመዝገብ ይቻላል ፣
ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ብዙ ተከታይ ያላቸው ሶሻል ሚዲያዎች እንሸጣለን እንገዛለን
👤ፕሮሞሽን ለማስመዝገብ / ሶሻል ሚድያ ለመግዛት ወይም ለመሸጥ
@makda25
@biniyou1 ወይም
@Mahtot_promotion_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций




Репост из: 💛 መንፈሳዊ ግጥሞች 💛
🍃 ወልድም አባረረኝ 🍃


-➛ ዛሬ በማለዳ ከእንቅልፌ ስነቃ፤
-➛ ፍጹም ረስቼ የሲኦልን ሲቃ፤
-➛ እንደ ብልህ ሴቶች የሆኑ ጠንቃቃ፤
-➛ አስቀድሜ ሳልይዝ ዘይቴን በእቃ፤
-➛ ታዳሚ ለሞላው ለአማኑኤል ሰርጉ፤
-➛ አርፍጄ ወጣሁኝ የክርስቶስ በጉ።
-➛ ጠላቴ ሰይጣንም በመንገዴ ቁሞ፤
-➛ እንዲደርስ በሰርጉ ሙሽራዬ ቀድሞ፤
-➛ መንገዴን አጠረው እንቅፋት አብዝቶ፤
-➛ እኔንም ሊያጠፋኝ እራሱን አጥፍቶ።
-➛ እኔም ተሯሩጬ ለብሼ ግፋፎ፤
-➛ ለሰርጉ ደረስኩኝ መግቢያ-ሰዓት አልፎ፤
-➛ ወልድም አባረረኝ መግቢያውን ቆልፎ።
-➛ ኦ አንትሙ በውስተ-ዓለም ያላቹ፤
-➛ ጊዜያዊ ምቾትን እንደኔ ሽታቹ፤
-➛ እንዳትባረሩ ከክብር መንግስታቹ፤
-➛ እንድታርፉም ሁሌን የዛሬን ደክማቹ፤
-➛ ቀድማቹ ድረሱ ዘይትን ይዛቹ።

.....................................................Click👆

ወስብሐት ለእግዚአብሔር


🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇




🎉የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1 ለወጣ 500 ብር ካርድ  💵
2 ለወጣ 250 ብር ካርድ 💵
3 ለወጣ 150 ብር ካርድ 💵

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ 💸 START 💸 የሚለውን ይጫኑ 👇


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ


❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅

📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ!
📜




Репост из: ࿇EL҉O҉H҉E҈ P҉I҉C҉T҉U҉R҉E҈S҉࿇
✨ ELOHE PICTURE

እምኵሉ ዕለት ሰንበት አክበረ
ወእምኵሉን አንስት ማርያምሃ አፍቀረ


♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️    Lᶦᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️
     ➪ ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗⏰
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk


Репост из: ࿇EL҉O҉H҉E҈ P҉I҉C҉T҉U҉R҉E҈S҉࿇
🌟 ELOHE PICTURE

ድል መንሳት በእግዚአብሔር ኃይል ነው

👍ㅤ  ➡️ㅤ          💬 Lᶦᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ
   😍 ➪ ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗⏰
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk


Репост из: ࿇EL҉O҉H҉E҈ P҉I҉C҉T҉U҉R҉E҈S҉࿇
🌟 ELOHE PICTURE

አድዋ



👍ㅤ  ➡️ㅤ          💬 Lᶦᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ
   😍 ➪ ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗⏰
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk


Репост из: ࿇EL҉O҉H҉E҈ P҉I҉C҉T҉U҉R҉E҈S҉࿇
🌟 ELOHE PICTURE

መልአከ ሞት መጥቶ አጠገብህ ሲደርስ ያኔ ትዝ ይልሃ ያቃለልከው ያ ቄስ

👍ㅤ  ➡️ㅤ          💬 Lᶦᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ
   😍 ➪ ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗⏰
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk


Репост из: ࿇EL҉O҉H҉E҈ P҉I҉C҉T҉U҉R҉E҈S҉࿇
✨ ELOHE PICTURE

ጾመ ነነዌ


♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️    Lᶦᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️
     ➪ ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗⏰
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk


Репост из: ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች💠🖼️
💻hp notebook i5 7th generation
💾Internal Storage:500GB
🔋4 ram
💻15inch
💲PRICE-16,999birr
📞 0900858095
Address:bole around sheger
https://t.me/Nati_mobile


Репост из: ࿇EL҉O҉H҉E҈ P҉I҉C҉T҉U҉R҉E҈S҉࿇
✨ ELOHE PICTURE

እንኳን አደረሳችሁ



“ ጌታችን ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ ”


♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️    Lᶦᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️
     ➪ ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗⏰
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk


𝗡𝗢𝗩𝗔 𝗦𝗧𝗨𝗗𝗜𝗢💎

✔️ማንኛውም ማሰራት የምትፈልጉት:

⚡️ WEBSITES

📱LOGO

🎙️BANNER

💸Business CARD

🧑‍💻POSTER

✅VIDEO EDITING✅

🔺THUMBNAILS

💸በተመጣጣኝ ዋጋ ማሰራት ትችላላችሁ

✈️Inbox me

➡️@novaaman


Репост из: ࿇EL҉O҉H҉E҈ P҉I҉C҉T҉U҉R҉E҈S҉࿇
✨ ELOHE PICTURE

“ ቅዱስ ገብርኤል ፲፱ ”

የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የስሙ ትርጓሜ ‹‹እግዚእ ወገብር፤ አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ›› ማለት ነው። በዕለተ እሑድ መላእክት መኑ ፈጠረነ ሲሉ ዲያቢሎስ እኔ ፈጠርኳችሁ ብሉ ፈጥሮ ለማሳየት እጁን ከእሳት ከትቶ አቃጥሎት መላእክት በተረበሹ ጊዜ በያለንበት እንቁም ብሎ ያረጋጋቸው መላእክ ነው። በዚህም ምክንያት ጌታ " ወበእንተዝ ይደልዎ ከመ ይጹር ዜናሃ ለማርያም እንዲል ሥጋዌውን ለድንግል እንዲያበስር አድሎታል ። ከዚህም በኃላ ደጋግ ሰዎችን ለመርዳት የሚወጣ የሚወርድ ሆኗል ።


♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️    Lᶦᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️
     ➪ ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗⏰
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk


✞ የመንፈሳዊ #የጉዞ ማስታወቂያዎች
✞ የመንፈሳዊ
#ኮርስ ማስታወቂያዎች
✞ ለአዳዲስ #መዝሙሮች
✞ የ መንፈሳዊ #መፅሃፍ ምረቃዎች

✞ አንዲሁም ማንኛውንም ይዘት ያላቸው መንፈሳዊ ማስታወቂያዎች አንቀበላለን ✞

የምታቀርቡት ማስታወቂያ እውነትነት ከተረጋገጠ እና ሀይማኖታዊ ይዘት ያለው ከሆነ ልታናግሩን ትችላላችሁ ❀
@Biniyou1
@Biniyou1


If you don't start this you'll not be rich
🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑
Start this now:

https://t.me/notpixel/app?startapp=f950082896


Репост из: ࿇EL҉O҉H҉E҈ P҉I҉C҉T҉U҉R҉E҈S҉࿇
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

🌟Elohe picture 🔂

“ ፆመ ፍልሰታ ”

✨  📦ㅤ   🔉።
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗⏰
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

Показано 20 последних публикаций.