ማራኪ ገፆች


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ይህ ማራኪ ገፆች ነው ቻናሉ ለእናንተ የተለያዩ ዝግጅቶችን ያቀርባል
👉 ልብ አንጠልጣይ ትረካ
👉ግጥም በጀማሪ እና ታዋቂ ገጣሚያን
👉የፍቅር ታሪኮች
👉የስነልቦና ምክር
👉 አስተማሪ ፅሁፎች
👉 መፀሀፍት በ pdf
👉 አዝናኝ እና አስቂኝ ቪዲዩዎች
👉 አዳዲስ ሙዚቃዎች
👉 የተለያዩ የኪነጥበብ ስራዎች
ከታች የምታገኙትን ሊንክ በመንካት ጆይን ይበሉ
ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው🙏

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций






@yetafene_yelijinet_fkr' rel='nofollow'>tiktok.com/@yetafene_yelijinet_fkr
የታፈነ የልጅነት ፍቅር on TikTok
@yetafene_yelijinet_fkr 0 Followers, 0 Following, 0 Likes - Watch awesome short videos created by የታፈነ የልጅነት ፍቅር








@makbel_suksuk2?_t=8q9F1xdR1XC&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@makbel_suksuk2?_t=8q9F1xdR1XC&_r=1
ማክቤል እንዳለ ሱክ ሱክ♿️ on TikTok
@makbel_suksuk2 7631 Followers, 6805 Following, 15.7k Likes - Watch awesome short videos created by ማክቤል እንዳለ ሱክ ሱክ♿️








Репост из: ማክቤል ጅምላ ንግድ
Single cross bags
1800 ብር
0937607760/0966626562


ለቤትዎ ውበት ከተጨነቁ አሪፍ እቃ ኪስ በማይጎዳ ዋጋ አምጥቼላችሁዋለሁ.... ለቤት ፣ለስቱዲዮ፣ ለቲክቶከሮች ፣ላይቭ ጌም ለሚጫወቱ ፣ ለሳሎን ውበት ፣ለመጠጥ ቤት ለሌሎችም የሚሆን
ዋጋ 1500
0937607760/0966626562




┈┈••◉❖◉●••┈
👨‍🌾 ተወዳጁ🌺
❣ :¨·....................:¨·.❣


♥️ ክፍል አንድ

✍በአሁኑ ደግሞ እጅግ አጓጊ ና አሳዛኝ ታሪክ ይዤ መጥቻለሁ በአስተያየታችሁ መሰረት ባሁኑ የወንድ ልጅን ታሪክ ነው የማቀርብላቹ !!!!🌺🌺🌺🌺

ሄኖክ ዳኜ ይባላል የተወለደው በአማራ ክልል ቆቦ ከተማ ላይ ሲሆን የአ.አበባን ውሃ የቀመሰው ገና በልጅነቱ የ5 አመት ህፃን ሆኖ ነበር ወላጅ እናቱ ታናሽ እህቱን ስትወልድ በፈሰሳት ደም ምክንያት ስትሞት የእናቱ ወንድም አበበ ሄኖክን ለማሳደግ ከባለቤቱ ወ/ሮ ሀና ጋር በመነጋገር ወደ አዲስ አበባ ይዞት
ይመጣል ... ይሄኔ የአጎቱ ሚስትም ሆነች አጎቱ በሄኖክ ደስተኛ ሆኑ ምክንያቱም ልጅ ለመውለድ ቢፈልጉም አልተሳካላቸውም ፈጣሪ ደግሞ ይህን በማሰብ ሄኖክን ሰጣቸው...
ሄኖህ እንደማንኛውም ህፃን የአፀደ ህፃናት ትምህርት አልተማረም
ገና በ6 አመቱ ቀጥታ 1ኛ ክፍል ነበር የገባው ታድያ ሄኖክ ምንምኳ ኬጂ(kg) የመማር እድል ባይገጥመውም በክፍሉ
ውስጥ ካሉ ጎበዝ ተማሪዎች ተርታ ይሰለፍ ነበር... አጎቱ አበበም ሆነ የአጎቱ ሚስት ሀና ሄኖክን እንደ ልጃቸው ይወዱታል አፀደ ህፃናት ያልተማረውም ከክፍለ ሀገር ሲመጣ 6ኛ አመቱን ይዞ
ስለነበር እድሜው እንዳያልፈው በማሰብ ነበር... ሁሌም ከስራ ሲመጡ ባልና ሚስት ጣፋጭ የሆነውን ልጃቸውን በናፍቆት ነው የሚያገኙት እሱም ወላጆቹን እረስቶ ወላጅ ካደረጋቸው
ሰንብቷል...ማደግ አይቀርምና ሄኖክ የ19 አመትና የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሆነ
ይሄኔ ነበር ህይወት ፈተናዋን ሀ ብላ የጀመረችው እጎቱ በድንገተኛ ህመም አረፈ ሆኖም ሀና የቀድሞ ፍቅሯን ሳትቀንስ ኑሮ ቀጠለ ...ሄናክ ገና በ19 አመቱ የ25 አመት ወጣት ይመስላል ከግቢው ተማሪዎች በጠቅላላ ውብ አማላይና በትምህርቱ ጎበዝ ባጠቃላይ
ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ብቸኛ ሰው እሱ ነበር ፈጣሪ እጁን ታጥቦና ተጨንቆ የሰራው ይመስላል ይሄኔ በብዙ ሴቶች እይታ ውስጥ ገባ... የሄኖክ የልብ ጓደኛ መስፍን ይባላል እሱ ከሄኖክ በተቃራኒው ወፍራምና ድቡልቡል በመሆኑ በቅፅል ስሙ ዶጮ እየተባለ ይጠራል... ታድያ ይሄ ጓደኛው መልካም ከመሆን ባለፈ
ለሄኖክ የልብ ጓደኛው በመሆኑ ሴቶች ሁሌም ደብዳቤ ለሄኖክ እንዲሰጥላቸው ይልኩት ነበር.... የ12ኛ ክፍል ትምህርት ተጀምሮ በመማር ላይ ሳሉ አንድ ቀን
እረፍት ሲወጡ አንዲት ጠይም ፀጉሯ እንደሚያምር ቢያስታውቅም በቅጡ ያልተያዘ ቀጠን ብላ አይኖቿ በብዙሃን አስተያየት የፍቅር አይን የሚባልላት ከዛን ቀን በፊት አስተውሏት የማያውቅ የ9ነኛ
ክፍል ተማሪ ወደ ሄኖክ በመቅረብ አንድ ወረቀት ሰጠችው ያኔ ገና ሲያያት ልቡ ስንጥቅ ብሎ የገባች መሰለው ሀሳቡ በሙሉ ስለሷ ብቻ ሆነ በሚያማምሩ ጥርሶቿ ፈገግታን ለግሳው "ጓደኛዬ
ናት የላከችልህ መልስህን እዚው ጋር መጥቼ እቀበልሃለው" ብላው ተመልሳ ሄደች በአይኖቹ ተከተላት ከሩቅ ሌላ ቀይ እረዘም ብላ ከልብስ እስከፀጉሯ በጥንቃቄ የተዋበች ሴት ትጠብቃት
ነበር... በርግጥ ለሄኖክ ደብዳቤ ብርቁ አልነበረም ይሄ ቀን ግን ልዩ ነበር
ነግቶ እዛ ቦታ እስኪሄድ ቸኮለ... ይሄን እያሰበ ደብተሩን ገልጦ ያየዋል የአጎቱ ሚስት ሀና ይሄን ሰአት በር አንኳኳች ሰራተኛዋ ከፍታላት ስትገባ ሁኔታዋ እንኳን ለሚያውቃት ለማያውቃት
ያስደነግጣል ... "አንድ ልጅ እንኳ ሳይሰጠኝ ጥሎኝ ሄደ..." ትላለች በሰከረ አንደበቷ ቃላቱን እየጎተተች... ባሏን ነበር... ሁኔታዋ የረበሸው ሄኖክ አይዞሽ እናቴ ብሎ ጫማዋን አውልቆ አስተኛት ይሄ ሁኔታ ግን በዛን ቀን ብቻ አልተቋጨም... ደጋግማ ትሰክራለች ከዛም አልፋ ከሄኖክ ከፍ የሚሉ ጎረምሶችን ይዛ መምጣት ጀመረች.........
**ይቀጥላል ***



━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share

┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄
http://t.me/maraki_getsoch

http://t.me/maraki_getsoch


Репост из: MAKBEL'S DIGITAL SHOP💼👜👛👟🥾👞👢👗👠👖👔👚👕🧥👡📱💻⌚️
ጥርሳችሁን በሲግናል እና በኮልጌት የምታስጨንቁ ውድ ኢትዮጵያውያን ለእናንተ የማልሆነው የለም በተለያዩ ሀገራት ተወዳጅነትን ያተረፉ SENSODYNE እና የከሰል የጥርስ ሳሙና አምጥቼላችሁዋለሁ

SENSODYNE.......380
የከሰል የጥርስ ሳሙና.....380


Репост из: ማራኪ ገፆች
ቲሸርት 500
ሁዲ 1350
ጃኬት1200



Показано 17 последних публикаций.