አንጋፋው ከ 10 አመት በፊት መሸጥ የጀመረው LIFESTAR 9090HD እና LIFESTAR 9090HD mini አዲስ ሶፍትዌር ለ Nova TV እና YouTube Fix ተለቋል ግን 1 ሳምንት ትቀጣላችሁ ምክንያቱም ግሩፕ ላይ Virus ስለሆናችሁ። በጊዜው ከ LIFESTAR 9090HD እኩል ሲሸጡ የነበሩ ሪሲቨሮች አሁን ከ Ethiosat ውጪ አያስጠቅሙን LIFESTAR 9090 ግን በ 10 አመት ውስጥ ከ 1000 በላይ ሶፍትዌሮች ተለቀውለታል ግን እናንተ ምስጋና ቢስ ናችሁ እና በየጊዜው Update እያደረጋችሁ አዳዲስ Function ስትጠቀሙበት ነበር ግን Electronics የቴክኖሎጂ እቃ ስለሆነ እየቆየ ሲመጣ Hardware የድሮ Chipset ከሆነ ከአዲስ የ Security ሲስተም ጋር እኩል ስለማይሔድ እና በሚቀጥለው ሳምንት የምንለቀው ሶፍትዌር የመጨረሻ አዲስ ነገር የሚካተትበት ነው ግን ይሔ ማለት ያለውን ነገር ለማዘመን (Update) ሶፍትዌር እንለቃለን አዲስ Function ግን አይኖረውም።