Репост из: Nab
በእግዚአብሔር ሼር ብቻ እናድርግ
ህፃን ቤዛ አብርሀም ትባላለች የ9ዓመት ታዳጊ ስትሆን ይህቺ የምትመለከቷት ህፃን ባጋጠማት የጤና ችግር ምክንያት በፅኑ ህሙማን ክፍል ትገኛለች
ህፃን ቤዛ በኩላሊት ና በግፊት ሀዚህ በጨቅላ እድሜዋ ስቃይ ውስጥ ትገኛለች እናም ህመሟ ከአቅም በላይ በመሆኑ ወደ ጥቁር አንበሳ ሪፈር ስለተባለች ለዚህ የሚሆን ገንዘብ ስለሚያስፈልጋት የወገን ደራሽ ወገን ነውና የተቻላችሁን ከዚህ በታች ባለው አካውንት በማስገባት እርዳታችሁን ትሻለች
-እኛ ኢትዮጵያዊያን ከሌላው አለም ህዝብ የሚለየን ነገር ምንም
ሳይኖረን ሰው መርደት ባለን አመስግነን ለሌላው አካፍለን
የምንኖር ህዝቦች ነን; ከተቻለ በዐሎትም አስቧት
》1000001245299 ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ስልክ 0916002138