TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
Russian
Язык сайта
Russian
English
Uzbek
Вход на сайт
Каталог
Каталог каналов и чатов
Поиск каналов
Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов
Рейтинг чатов
Рейтинг публикаций
Рейтинги брендов и персон
Аналитика
Поиск по публикациям
Мониторинг Telegram
Как привлекать от 1000 пдп ежедневно?
Запустить рекламу в MiniApp с оплатой за пдп по 15 руб
Узнать подробности
реклама
Книга "Взгляд в будущее: шаги к себе"
61 проверенный способ достичь гармонии и счастья
Знакомьтесь с книгой
реклама
Споткнувшиеся мысли
Легкий фитнесс для мозга
Интересно, проверь!
реклама
Статистика
Избранное
Delicious
@medicin
Гео и язык канала:
Эфиопия, Амхарский
Категория:
не указана
Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Избранное
Это ваш канал?
Подтвердить
Канал в реестре блогеров РКН?
Подтвердить
История канала
Фильтр публикаций
Выбрать месяц
Сентябрь 2018
Скрывать удаленные
Скрывать репосты
Delicious
26 Sep 2018, 21:53
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
አል-ቀዋኢዱል አል-አርበኣ (አራቱ መርሆዎች) 1 — Sadat
22:10
4.8k
0
3
Delicious
23 Sep 2018, 20:57
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
እንሴኖ የሰለፊያ ቂርአት ሴንተር:
❖ታላቅ ሽምግልና!!!
የተውሒድ ትሩፋት ያልገባቸው ገና
የራቁት ከመንገድ ከረሱሉ ፋና
ብዙ አመለጣቸው ክብርና ዝና፤
በአምልኮ አሏህን ነጥለው ያዙና
ሰለፎች ተጓዙ በጠራው ጎዳና
ፍፁም በሌለበት እንቅፋት ገመና
በኢኽላስ ልባቸው ተሞልታለችና
ላኢላሃ ኢለሏህ በኢማን ጥፍጥና
እያሏት በተግባር ሹክር አደረሱና
ከጥቂቶች ሆኑ ከነዚያ ከጀግና
የተውሒድ አርበኞች መልካም ለናሙና
ከነሱ ስብስብ አሏህ ያድርገና
ሲሯጥን አላፊ በሰላም በደህና
ከ"ጀሒም" አርቆ ይወፍቀን "ጀና"
እድለኞች ያርገን ጭንቀቱ ሲጠና
ፈቅዶ የወደደው ለረሱል ነውና
በ"ሱጁድ" ጀመሩ ታላቅ ሽምግልና።
ራስህን ቀጥ አርግ ጠይቅ እስኪ አትፍራ
አንተ ነህ ተገቢ ከአሏህም ጭፍራ
በ"መቃመልመሕሙድ" በምስጉኑ ስፍራ
ሽምግልናህንም ስቀበልህ ኩራ
ስምህ ላቅ ብሎ በክብር ይጠራ
አንተ የኔ ባሪያ የረሱሎች አውራ
ኡመትህ ያግኙ በል እስኪ ተጣራ
ሲላቸው ጀሊሉ እሳቸው በተራ
ከኡመቴ መሐል ተውሒድን የዘራ
"ኻሊሶን ሚንቀልቢህ" ተውሒድን የሰራ
"ላኢላሃ ኢለሏህ" ሁሌ ተዘክራ
አዛን ተከታትላ ዱዓ ላይ ዘውትራ
"አልወሲላህ" ለኔ ለምና ጠንክራ
የኖረች ነፍስያ ሐቅ ላይ ሶብራ
እድለኛ ሆነች ሽምግልናው ገራ
ዛሬ በአሏህ ፈቃድ ምንንም አትፈራ።
ሰለፎች ተጠርተው ከድርሻው ሊጠጡ
በመላኢካ እይታ ከሐውድ መጠጡ
ሙብተዲዕ የሆኑ ተከልክለው ወጡ
ያለ አሏህ ፍቃድ ፍፁም ቢራወጡ
በጥም ቢቃጠሉ አይኖችም ቢፈጡ
አይቀምሱ ከሐውዱ በከንቱ ቢሮጡ
ዱኒያ ላይ ሰበቡን ሐቁን የረገጡ
ያኔ ይቆጫሉ በይፋ ሲቀጡ።
ይህን ሽምግልና ብዙዎች ተመኙ
ግን ተውሒድን ጠልተው ከሆነ ተሞኙ
አቡ ሁረይራህም እውቀትን አገኙ፤
ማነው እድለኛ? ስትሸመግል ያኔ
በማለት ነብዩን ጠየቀ በወኔ
ምላሻቸውን እይ ሚስኪኑ ወገኔ
ተውሒድ ተውሒድ ስልህ ብትሰለችም እኔ
አሁንም ተውሒድ ያዝ አትሁን ዋልመኔ
ይጠቅምህ ብየ ነው ወገን በመሆኔ
በዱዓም አትርሱኝ ለያኔው መዳኔ።
ፀሐይ ስንዝር ቀርባ አናት ስታፈላ
ምን ሊውጠን ይሆን ተውሒድ ብለን ችላ
ሱናን እየሸሸን ሰለፊይ ስንጠላ
በጠማሞች አንጃ ነፍስ ተበክላ
ልብ በ"ሹብሐ" ከዳር ዳር ስትሞላ
ዝም ብለን አይተን የኋላ የኋላ
ወየውላችን ጉድ ሳይንዝ ከለላ
ተጉዘን ያለ ስንቅ ነፍስም ድንበር ዘላ
ጨፍራ ከኢኽዋን ሙፍሊሲን ጋር ውላ
በሒክማ ስም ከንቱ ሽወዳ ተታላ፤
ታላቅ ሽምግልና ዋናው መነሻዬ
ከእድለኞች አርገን ብቸኛው ጌታዬ
ለሰበቡም አግራን ይድረስ ምስጋናዬ
አልሐምዱሊላሂ ይበል ልቦናዬ።
የአሏህ ውደታ ፍፁም መገለጫ
መከተል ነብዩን እንጅ የለም ምርጫ
ፍሬውም አማረ የጌታችን ልውጫ
መከተል ሙስጦፋን አስገኝቷል ብልጫ
ከተውሒድ ከሱና ያዝ ማረጋገጫ
ከሰለፎችም ጋር ጀነት መረገጫ
ከጣፋጩ መጠጥ ከሐውድ መጠጫ
አብረህ እንዳትገባ ከኢብሊስ መቀጫ
አትከተል የሱን ኮቴ መረገጫ
ከአሳማሚ ቅጣት ከእሳት ማምለጫ
ዞር ዞር አትበል ክፍተት ለሱ መስጫ
ተውሒድ ሱናን አጥብቅ እሱው ይሁን ምርጫ።
✔አቡ ሐኒፋ ዐብዱልከሪም (ከገጠር)
https://t.me/joinchat/AAAAAEH97b7YFdZX6y-v-A
4.6k
0
1
Delicious
23 Sep 2018, 20:53
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Репост из:
Mustefa Abdo Siremolo
❖ሸይኽ ረቢይዕ ሃዲይ አልመድኸሊይ (አላህ ይጠብቃቸው)
"ወንድምህ ሲሳሳት በእርጋታ መንፈስ ምከረው። ትክክለኛ መረጃን አቅርብለት።አላህ በዚህ ሰበብ ወደ ሀቅ ይመራው ይሆናል። ነገር ግን ተቀምጠህ የወንድምህን መሳሳት በጉጉት የምትጠባበቅ ከሆነ፣ ከዛ እገሌ እንዲህ አረገ እያልክ ይህን ስህተት በየቦታው የምታሰራጨው ከሆነ ይህ የሸይጣን መንገድ እንጂ የሰለፍዮች መንገድ አይደለም!"
📚بهجة القاري ص 107
https://t.me/joinchat/AAAAAEH97b7YFdZX6y-v-A
2.4k
0
0
Delicious
23 Sep 2018, 20:50
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Репост из:
Bahir Dar University MUSLIM STUDENTS JEMEA
ማንነው?
"እኔ ብገደል ሞቴ ሸሂድነት ነው፡፡ከሀገር ቢያባርሩኝ ለኔ ሂጅራ ነው፡፡ለምን ወደ ቆጵሮስ አያባሩኝም?!ነዋሪዎቿን ወደ አላህ እጣራለሁ፤ይቀበሉኛልም፡፡ቢያስሩኝ ለኔ የዒባዳ ጓዳ ነው፡፡እኔ ልክ እንደዚያች በግ ነኝ፡፡ወደየትም ብትንቀሳቀስ ከነሱፏ እንደምትንቀሳቀሰዋ፡፡"
[ ኢብኑ ተይሚያ ]
https://t.me/joinchat/AAAAAEH97b7YFdZX6y-v-A
1.3k
0
1
Показано
4
последних публикаций.
Показать больше
50
подписчиков
Статистика канала