መምህር አካለወልድ

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана

የመምህር አካለወልድ ONLINE

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций

ቀን 30/06/2017
  የመምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ  ትምህርት ቤት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ  የሁለት ወር የተማሪዎች የተግባር ገለፃ
🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍
የመምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ  ትምህርት ቤት የተማሪዎችን  የእንግሊዝኛ ትምህርት ለማሻሻል ከመደበኛ ትምህርት ባሻገር የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማዕከል በማደራጀት  በ2017 ዓ.ም ስርዓት  ትምህርት በማዘጋጀት ወደ ተግባር የገባ ሲሆን የካቲት 30/06/2017 ዓ.ም የ2ወር የተማሪዎች የትምህርት ክትትል ያለበትን ደረጃ የተግባር ስራ የቀረበ ሲሆን ተማሪዎች ያሳዩት መሻሻል የሚበረታታ በመሆኑ በቀጣይ ሁሉም የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች በዚህ ፕሮግራም እንድትሳተፉም  እናሳውቃለን ።

መምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ  ትምህርት ቤት

Показано 15 последних публикаций.