ሜዳ
በመራሒት በህግ ቡድን ሁሌ እሮብ እሮብ ሊቀርብ የሜዳ ፕሮግራም ዝግጅቱን አጠናቆ ዛሬ ከች ብሎአል!
"ይብቃ አባባሉ ሴቶች ወደ ጓዳ
እንምከር ለእህቶች እሮብ ለት በሜዳ"
እሮብ ከ 1:00 ጀምሮ በ Complex የሜዳ ፕርግራም ላይ አይቀርም!
ገሚሱ ለሴቶች ማዳላት ነው ሲሉ እና ገሚሱ ገና መች ተደረገላት ይሄማ ጅማሮ ነው ሲሉ Afairmative action በመደገፍ እና በመንቀፍ የሚደረግ አጓጊ ክርክር እንዳያመልጦ!
እርሶስ የቱን ሀሳብ ይደግፋሉ ?? በሜዳ ሁሉም ክፍት ነው ውስጦ ያለውን ሀሳብ ሳያንፀባርቁ አይመለሱም
በዕለቱ የሚኖሩን ዝግጅቶች
-ግጥሞች
-የጋራ ጨዋታዎች
በሜዳ የሌለ የለም የሚጠብቀው የእናንተን መምጣት ብቻ ነው!
#merahit
@merahitclub
#I_am_my_sisters_keeper