እህትሽን ምታደምጭበት አንቺም ድምፅሽን ምታሠሚበት🎙 ሁነኛው ግዜ እነሆ ደረሰ✨,,,
መራሒት እህቶቿን ልታበረታ,, ጀግኖች እንስቶቿን ልትዘክር , ሕጎቹን ልትዳስስ ሣምንቷንም ልታስቃኝ ከቀናት እለተ ሠኞን ከሠዓታት 8⃣: 3⃣0⃣ ን መርጣ በ ሐዋሣ ኢንድስትሪያል ፓርክ ማህበረሠብ ሬድዮ ( FM 102.4) ለ 1ሠዓት ተኩል ትደመጣለች::
መራሒት ሣምንታዊ የሬድዮ ፕሮግራም🎀
ድምፃችን ከፍ ብሎ ሚሠማበት, ከተጋባዥ እንግዶች እየተማማርን እየተዝናናን ቁም ነገርን የምናተርፍበት የተለያዩ ልምዶችን ምንለዋወጥበት መሠናዶዎችን አሰናድታ ወደናንተ ለመድረስ ዝግጅቷን አጠናቃለች::
#እኔየእህቴጠባቂነኝ #መራሒትየሬድዮፕሮግራም