የአስኮ በድር መስጂድ ኢማም ታዋቂው ዓሊም ሸይኽ አብዱ ያሲን ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ከዒሻ ሰላት በኃላ ወደ ቤታቸው በመመለስ ላይ ሳሉ በተተኮሰባቸው ጥይት ወደ አኼራ ሄደዋል። ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ፤ አላህ እንዲምራቸውና የሸሂድነትን ማዕረግ እንዲያጎናፅፋቸው፣ ለቤተሰባቸውና ወዳጆቻቸው ሁሉ መፅናናትን እንዲሰጥ እንለምነዋለን።
إنا لله وإنا إليه راجعون
___
🕌 ibnu Masoud islamic Center
t.me/merkezuna
إنا لله وإنا إليه راجعون
___
🕌 ibnu Masoud islamic Center
t.me/merkezuna