Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ኮሮና ውሸት ከሆነ ለምን ዶክተሮች ፣ የጤና ባለሙያዎች አይናገሩም ለምን ዝም ይያሉ... ስትሉ ነበር
ዶክተሮቹ ኮ ዝም አላሉም፣ ዝም ያሉ ያስመሰላቸው ፣ የ ሚዲያው ፣ የ ቴሌቭዥኑ፣ የ ራዲዮ ፣ የ ኢንተርኔቱ ቁጥጥር ነው ፣ censorship i s every where.
እውነቱ ለህዝቡ በየት በኩል ይድረስ ሁሉንም ሚዲያ፣ የ ኢንተርኔት መረቦች ተቆጣጥረዋቸው .. ነገረ ግን ትንሽም ብትሆን እውነት ለህዝቡ መድረሻ ምንገድ አታጣም ፣ እኔ ደሞ እውነቱን እንድታውቁ መረጃው እንዲደርሳቹ ቀን የቻልኩትን ሁሉ አድርጋለው፣ because i care about you , so here is
ዶክተር አንድሪው ካውፍማን
ስለ ኮሮና መመርመሪያ pcr test ፣ ትርጉም አልባነት፣ በሽታውን አመጣው የተባለው ቫይረስን እስካሁን ማንም ዪሄ ነው እንዳላለ፣ ቫይረሱ isolated እንዳልተደረግ ፣
ኮሮና የ Koch's Postulatesን criteria እንዳላሟላ , ባጠቀላይ ስለ ኮሮና ድራማ በድምብ አርጎ ያስረዳችኋል