መቼ ነው ፡ግን እናንተ፡ ሰው ሆናችሁ፡ እኮ አይደለም፡ ሰው መስላችሁ ምናያችሁ፡ መቼ!!!
እንስራ ፍቃ፡ አረቄ ፡አውጥታ፡ ስላሳደገችህ!
ባዶ ሆዷን አስራ፡ ፈጣሪዋን ፡ልጆቼን አደራ፡ ብላ ስለለመነች!
ቁስሏን፡ ደብቃ ጥርሷን ፡ስላሳየችህ
አንገቷ ማረድ😭
ለ እናት ያ፡ ነበር፡ እሚገባት
የእናት ፡ውለታዋ ያ ነው
እንስራ ፍቃ፡ አረቄ ፡አውጥታ፡ ስላሳደገችህ!
ባዶ ሆዷን አስራ፡ ፈጣሪዋን ፡ልጆቼን አደራ፡ ብላ ስለለመነች!
ቁስሏን፡ ደብቃ ጥርሷን ፡ስላሳየችህ
አንገቷ ማረድ😭
ለ እናት ያ፡ ነበር፡ እሚገባት
የእናት ፡ውለታዋ ያ ነው