Репост из: እውነታ TUBE
ምክር
===
🤧 ሲያስሉ ወይም ሲያስነጥሱ ክርንን በማጠፍ ወይም በሶፍት መሸፈን
🧻 የተጠቀሙበትንም ሶፍት በቶሎ በቆሻሻ መጣያ ውስጥ መጣል
😷 በማስክ አፍና አፍናጫዎን መሸፈን፤
⛺ ለሌሎች እንዳያስተላልፉ ራስዎን መለየት
💊 ማስታገሻ መድኃኒት እና ፈሳሽ በደንብ መውሰድ
ቤት ውስጥ እርስዎን የሚነከባከቡ ሰዎች የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ያድርጉ
===
👐 ለታማሚው ፍቅር መስጠት እና መንከባከብ
⛺ ከተቻለ የራሱን ክፍል መለየት
🚪 በሩንም መዝጋት
👤 እንክብካቤው ጤናማ በሆነ አንድ ሰው ብቻ ይሰጥ
😷 ተንከባካቢው ማስክ እና ሌሎች ጥንቃቄዎችን ማድረግ አለበት
🍴 መገልገያ ቁሶችን መለየት
🤒 ታማሚው በቤት ውስጥ የሚያደርገውን እንቅስቃሴን መገደብ
💨 በጋራ የሚጠቀሙባቸውን ክፍሎች በደንብ ማናፈስ እና ማጽዳት
🧼 በተደጋጋሚ የሚነኩ ቁሶችን በቀን ቢያንስ ሁለት ጊዜ ማጽዳት
📲 የህመም ስሜትን በየቀኑ በዚህ መተግበሪያ መከታተል
የትንፋሽ ማጠር እና የህመም ስሜት መባባስ ካለ በታች በተዘረዘሩት ቁጥሮች ይደውሉ
☎️ አዲስ አበባ ከተማ: 8335 እና 952
☎️ ትግራይ ክልል: 6244
☎️ አፋር ክልል: 6220
☎️ አማራ ክልል: 6981
☎️ ኦሮሚያ ክልል: 6955
☎️ ሱማሌ ክልል: 6599
☎️ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል: 6016
☎️ የደቡብ ክልል: 6929
☎️ ሐረሪ ክልል: 6864
☎️ ጋምቤላ ክልል: 6194
☎️ ድሬደዋ ከተማ: 6407
===
🤧 ሲያስሉ ወይም ሲያስነጥሱ ክርንን በማጠፍ ወይም በሶፍት መሸፈን
🧻 የተጠቀሙበትንም ሶፍት በቶሎ በቆሻሻ መጣያ ውስጥ መጣል
😷 በማስክ አፍና አፍናጫዎን መሸፈን፤
⛺ ለሌሎች እንዳያስተላልፉ ራስዎን መለየት
💊 ማስታገሻ መድኃኒት እና ፈሳሽ በደንብ መውሰድ
ቤት ውስጥ እርስዎን የሚነከባከቡ ሰዎች የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ያድርጉ
===
👐 ለታማሚው ፍቅር መስጠት እና መንከባከብ
⛺ ከተቻለ የራሱን ክፍል መለየት
🚪 በሩንም መዝጋት
👤 እንክብካቤው ጤናማ በሆነ አንድ ሰው ብቻ ይሰጥ
😷 ተንከባካቢው ማስክ እና ሌሎች ጥንቃቄዎችን ማድረግ አለበት
🍴 መገልገያ ቁሶችን መለየት
🤒 ታማሚው በቤት ውስጥ የሚያደርገውን እንቅስቃሴን መገደብ
💨 በጋራ የሚጠቀሙባቸውን ክፍሎች በደንብ ማናፈስ እና ማጽዳት
🧼 በተደጋጋሚ የሚነኩ ቁሶችን በቀን ቢያንስ ሁለት ጊዜ ማጽዳት
📲 የህመም ስሜትን በየቀኑ በዚህ መተግበሪያ መከታተል
የትንፋሽ ማጠር እና የህመም ስሜት መባባስ ካለ በታች በተዘረዘሩት ቁጥሮች ይደውሉ
☎️ አዲስ አበባ ከተማ: 8335 እና 952
☎️ ትግራይ ክልል: 6244
☎️ አፋር ክልል: 6220
☎️ አማራ ክልል: 6981
☎️ ኦሮሚያ ክልል: 6955
☎️ ሱማሌ ክልል: 6599
☎️ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል: 6016
☎️ የደቡብ ክልል: 6929
☎️ ሐረሪ ክልል: 6864
☎️ ጋምቤላ ክልል: 6194
☎️ ድሬደዋ ከተማ: 6407