#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_45
" አቤቱ፥ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ ። "
ሰቆቃው ኤርምያስ 5 : 21
#እግዚአብሔር ራሱ ወደ እርሱ ካልመለሰን እኛ በራሳችን አቅም መመለስ አንችልም ፤ ስለዚህ ከእርሱ መስመር ወጥተን ከሆነ መልሰን ብለን እንጠይቀው ።
#ያነ ለመንፈሳዊ ነገር ገና ልጅ ሳለን ወደ ነበር የፀሎት ና የቃል ጥማት ና ርሃብ መልሰን እንበለው ።
አቤቱ ወደ ቀድሞ ፍቅራችን ፣ መከባበራችን ና መደማመጣችን መልሰን ፤ ዘማናችንንም እንደ ቀድሞ አድስ ።
#እግዚአብሔር ወደ እርሱ መንጌድ ና ሀሳብ ይመልሰን ፤ የያነውን ፍቅር ዳግም ያፋስስብን ። አሜን
መልዕክቱን ለለሎች #share አድርጉ 🙏
ይህን ቻናል join 👉
@msganabezemaye