➢, እውነተኛ የፍቅር ታሪክ 😲😲
❤❤
ሁለት ልጆች ነበሩ እናም በአካል ሳይተዋወቁ ለአንድ ዓመት ያክል በ fb ያወራሉ ።
ይኸን ያክል ጊዜ ሲያወሩም አንድም ቀን ቢሆን ፎቶ ላኪልኝ አላላትም እርሷም በተመሳሳይ ፎቶ ጠይቃው አታውቅም ።
ሁለቱም ሳይተዋወቁ በፍቅር ለአንድ ዓመት ከቆዩ በኋላ አንድ ቀን ሊገኛት እንደሚፈልግ ነገራት ።
እርሷም ይኸ ስሜት ስለነበራት እሽ ግን አንድ ነገር ቃል ግባልኝ አለችው።
ምን አላት😲 ። እርሷም ከቀጠርከኝ ቦታ አበባ ይዠ እጠብቅሀለሁ እናም በሩቅ አይተኸኝ ካልሆንኩህ ሳላውቅህ ተመልሻለሁ አላገባሽም ብለኸኝ ተመለስ ።በአካል ከየውህ ከተገናኘን በኋላ ብትለየኝ ልቤ ይሰበራል አለችው ።
እርሱም እሽ ብሎ ሔደ ሲያያት መልክ ቁንጅና ውበት ፅዳት የሚባል ነገር ፈፅሞ የሌላት ልጅ ሆና አበባ ታቅፋ እየጠበቀችው ነበር......
Free promoter👉 @Smile_waverbot