በኤርትራ የኮቪድ-19 ተጠቂዎች ቁጥር 4 ደረሰ!
ኤርትራ በኮሮና ቫይረስ በአዲሱ የቻይና በሽታ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች ማግኘቷን የኤርትራ ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር አስታውቋል።
ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ከዱባይ ባለፈው ቅዳሜ ወደ ኤርትራ የገቡ የኤርትራ ዜጎች መሆናቸው ታውቋል። በዚህም መሰረት በኤርትራ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አራት ደርሷል።
ምንጭ፦ ቢቢሲ
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን👇
@NATIONALEXAMSRESULT