የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ| ትግራይ ክልል
የትግራይ ክልል ምክር ቤት ኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ከወዲሁ ለመግታት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል ።
በአስቸኳይ ጊዜው ህዝቡና ክልሉ መንግስት ምን ምን ማድረግ እንዳለበት ነገ የክልሉ ምክትል ፕሬዝደንት ዶ/ ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ዝርዝር መመርያ ያቀርባሉ ሲል የክልሉ ኮሚኒኬሽን ቢሮ በፌስ ቡክ ገፁ ፅፏል።
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን👇
@NATIONALEXAMSRESULT