#ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ ❗️
ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው እየተመለሱ የነበሩ ተማሪዎች ሚሌ በሚባል አከባቢ ተማሪዎችን የጫነው መኪና ተገልብጦ የሁለት ተማሪዎች ህይወት አልፎል ።
የተጎዱ ተማሪዎች ወደ ሆስፒታል መሄዳቸውንም አድርሰውናል ።
#SHARE
@nationalexamsresult
ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው እየተመለሱ የነበሩ ተማሪዎች ሚሌ በሚባል አከባቢ ተማሪዎችን የጫነው መኪና ተገልብጦ የሁለት ተማሪዎች ህይወት አልፎል ።
የተጎዱ ተማሪዎች ወደ ሆስፒታል መሄዳቸውንም አድርሰውናል ።
#SHARE
@nationalexamsresult