Breaking ❗️❗️❗️❗️❗️
አዳማ ከተማ አንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ!
የኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተቋቋመው ግብረ ሃይል እንዳስታወቀው አዳማ ከተማ አንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱን ፋና ብሮድካስቲንግ ዘግቧል፡፡
ከግለሰቡ ጋር ንክኪ የነበራቸው 24 ሰዎች መለየታቸው ተገልጿል።
ግብረ ሃይሉ በህብረተሰቡና በተቋማት የሚታየው ቸልተኝነት አሁንም አሳሳቢ ነው ተብሏል።
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSREAULT