ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎቹ ተመሰገነ....
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ወደ ቤተሰቦቻቸው ለመላክ ባዘጋጀው መርሀ ግብር መሰረት መጋቢት 18/2012 ዓ.ም በሁለተኛ ዙር የተመደቡትን 12 የአገራችን መዳረሻ ከተማዎች ሸኝቷል፡፡ እነዚህም፡-
ሆሳና፣ ጋምቤላ፣ አሶሳ፣ ደብረ ብርሃን-ከሚሴ፣ አርባ ምንጭ፣ ባህር ዳር-ደ/ማርቆስ፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ ወልዲያ፣ ጎዴና ዶሎ አዶ 30 አገር አቋራጭ አውቶቢስና 2 ሚኒባስ እንዲሁም አዲስ አበባ-አዳማ ተጓዦችን የሙቀት መለኪያቸው እየታየ በባቡር ሲላኩ አጠቃላይ 3,262 ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው መልሷል፡፡
የሦስተኛ ዙር ጉዞ በነገው እለትም ወደ ተለያዩ የአገራችን የክልል ከተሞች ተማሪዎችን የመላክ ስራ የሚቀጥል ይሆናል፡፡ በርካታ ተማሪዎች በላኩልን መሰረት ዩኒቨርሲቲውን ከልብ አመስግነዋል፡፡
[#ቲክቫህ]
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSREAULT