የተቋረጠው ትምህርት በምን መልኩ ይቀጥል?
በዓለም ዙሪያ 87 በመቶ የሚሆኑት ወይም ከ1.5 ቢሊዮን በላይ ተማሪዎች በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ውጭ ሆነዋል የዬኔስኮ ዋና ዳይሬክተር ኦድሪ አዙላይ እንዳሉት ችግሩን ለመቅፍ በጥምረትና በአጋርነት መስራት ወሳኝ ነው፡፡
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር በሚል የተቋረጠውን ትምህርት ለማካካስ ሀገራት የርቀት ትምህርትን ተግባራዊ ማድረግና በፍትሃዊነት ማዳረስ ይገባቸዋል ብለዋል፡፡ በተለይ የኢንተርኔት አቅርቦት እጥረት በሚታይባቸው አካባቢዎች ለሚገኙ ልጆችና ወጣቶች ልዩ ትኩረት መስጠት አስፈላጊ መሆኑም ተመላክቷል፡፡
[ምንጭ:- UNESCO]
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT