Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ያቋቋመቺው ግብረ ሃይል እስካሁን የተከናወኑ የመከላከል ስራዎችን አብራርቷል
ምእመናኑ ለተቸገሩ ወገኖቹ መድረስ እንዳለበት በቅዱስ ሲኖዶስ ተወስኗል። ስለሆነም ለነዳያን እና ለተቸገሩ ወገኖቻችን የሚሆን ደረቅ ምግቦች ፣ የጽዳት መጠበቂያ ቁሶችን በየአጥቢያ ቤተክርስቲያኑ ተመድበው ለሚሰበስቡ የቤተክርስቲያኒቷ አካላት እንድትወስዱ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ቅዱስ ሲኖዶስ እና የጤና ሚኒስቴር እንደ ወሰኑት አካላዊ ርቀታችንን በመጠበቅ ፣ እጃችንን ደጋግመን በመታጠብ ፣ አስፈላጊ ከሆኑ ጉዳዮች ውጭ ከቤት ውስጥ ባለመውጣት እና ሰዎች በብዛት በሚሰበሰቡበት ቦታ ባለመሄድ ራሳችንን እና ወገናችንን ከዚህ ክፋ ወረርሽኝ እንድንጠብቅ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ምንጭ:-
https://www.fb.me/terbinos
#እጃችንን_እንታጠብ
#ር__ቀ__ታ__ች__ን__ን__እ__ን__ጠ__ብ__ቅ
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀበሉን
@NATIONALEXAMSRESULT