🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯
⛪️✍ጌታውን ያጠመቀና #ሰባኪ_መንገድ ጠራጊ፣ ካህን #ድንግል_ሰማዕት፣ ነቢይና አገልጋይ፤ #ምስጉን_ቅዱስና ንጹሕ፤ ተገፍቶ የተገደለ ለኾነ ለቅዱስ #ዮሐንስ1ሰላምታ ይገባል።"
("ሊቁ አባ #ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ")🙇♀❤️🕯
#እንኳን_አደረሳቹሁ_የእምየ_ተዋሕዶ_ልጆች
( ፴ 🕯) መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ፦
🥀መጥምቀ #መለኮት_ቅዱስ ዮሐንስ ማለት
🕯️•••እውነት እላችኋለሁ፥ #ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፤ '' 📚(ማቴ11:11)
🕯️....የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ስለ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሓንስን ክብር መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በጌታ የተከበረ ነቢይ እና ጻድቅ ነው። “እውነት እላችኋለሁ፥ #ከሴቶች_ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፤ ” በማለት የተናገረለት ቅዱስ ኣባት ነው።
🕯️••••መጥምቀ #መለኮት_ቅዱስ ዩሐንስ የተሰጡት ሃብተ ጸጋዎች
🌷🫵•••🫵•••🫵🌷
❶ነቢይ
❷ካህን
❸መምህር
❹ሃዋርያ
❺ፃድቅ
❻መጥምቅ
❼ሰማእት ነው።
✳️ቅዱስ ዮሓንስ ከነቢያት ሁሉ የሚበልጥ መሆኑን #ጌታችን_ሰናገር እንዲህ ብሎ ከሎ “ኣዎ ከነቢይ እንኳ የሚበልጥ ነብይ ነው እላችሃለሁ” በማልት መስክሮለታል።
✳️ዩሐንስ ሃቀኛ መምህር፤ ነቢይ፤ ካህን፤ ሰማዕት፤ ሐዋርያ በመሆኑ ከኣምላኩ ክብርን #የተቀበለ_ቅዱስ ኣባት ነው። ስለዚህ ነው ደግሞ #ጌታችን_ኢየስሱ ክርስቶስ እራሱ ግልጽ ኣድርጎ ስለ ዮሐንስ ክብር የተናገረው ። ትንቢት የተነገረለት ዮሓንስ ክብሩ በመልኣኩ እንዲህ በማለት ነው #በእግዚአብሔር_ፊት ታላቅ ነቢይ እንደሆነ፡ በመንፈስ ቅዱስ የተመረጠ በንጽሕናው በኣገልግሎቱ በመላእክት ደረጃ የሚታሰብ ነው ብሎታል።
⛪️🥀 #ልዩ_ነው_ህይወቱ 🍂🕯
በማህፀን ሳለ
#ለአምላኩ1የሰገደ
በናዝራዊነቱ
ምድር በዳ ያደገ
የብሉይ መደምደሚያ
የሃዲስ ኪዳን #መግቢያ
የእውነት ምስክር
ነብይ ሐዋርያ
ደሃውን ሳይንቀው
ንጉሱን ሳይፈራ
#ለሕገ_እግዚአብሔር_ቀንቶ
እውነቱን የዘራ
ልዩ ነው ሕይወቱ
እፁብ እፁብ ድንቅ
የዘካርያስ ልጅ
#ዩሐንስ_መጥመቅ።
✳️ጥቅምት 30 ይህች ዕለት ለቅዱሱ ዮሐንስ መጥምቅ '#አስተርዕዮተ_ርዕሱ' ወይም ቅድስት ራሱ ከተሰወረችበት የተገለጠችበት ነው::
🥀በረከቱ ይደርብን 🍂ወሰብሐት #ለእግዚአብሔር🥀
🤲 🤲 🤲
#አሜን......... 🧡 ......... #አሜን
⊹ #አሜን🙏³
🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁