የንግድ ሱቅ ለከፈታቹ በሙሉ እህትና ወድሞች
የታዘብነውን እንገራቹ
የልጅ አልባሳት
አባያ ቤት
ኮስሞ
ሸቀጥ
የቤት እቃና ሎሎቹም
የታዘብነውን እንንገራቹ ሰው ሁሉ በሰፈሩ በየአካባቢዉ ሱቅ ቢከፍት ትርፍማ ይሆናል ይለወጣል
ዛሬ ሁሉም ቤተል ጀሞ ብሎ ሱቅ ከፍቶ 1 አመት ሰርተው ከስረው ይወጣሉ አብዛኞች
ግን በየሰፈሩ በየ መደሩ የያዙት እቃ ቢከፍቱበት ባሉበት ሰፈር ትርፍማ ይሆናሉ
ልብ ይበሉ በትንሹ ቤተል ላይ ከ 40 በላይ የልጆች አልባሳት በየህንፃው አለ ከነሱ ውስጥ ሚሰራው 10 ሱቅ አይሆንም ሌላም በኪራይ ብሩን እየጨረሰ ነው ለወሬ ብቻ ለእዩልኝ ብቻ ቤተል ከተፈች እዲባል
ግን የያዛቹት እቃ በየሰፈራቹ ሱቅ ብትከፍቱ አደለም ኪሳራ ትርፍ ታገኙ ነበር አስቡበት
የታዘብነውን ነው