Nurbenur 🆓


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Технологии


Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Технологии
Статистика
Фильтр публикаций


ስንት MAJOR Token ተሰጣቹ ??


Notcoin ከ PAWS ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለንም በለው በ X ገጻቸው Post አድርገዋል 🤧

አስታውሱ እሱ Partner ባይሆን እንኳን BLUM አለ and MAYBE DOGS


ይሄ እውነት ቢሆን ምን ያህል የሚደርሳችሁ ይመስላችሗል??


🚨 Breaking NEW'S 🚨

NOTPIXEL የምትጫወቱ ሰዎች በሙሉ አንድ ሰው ከ 100k በላይ
$PX point ከሌለው የ $PX Airdrop ተካፋይ እንደማትሆኑ አሁን በ TELEGRAM ገጻቸው ተናግረዋል
ምን ያህል ሰርታችሗል?


Blum New Task — Video Code

Crypto Slang. Part 3
Code:  Booblum


PAWS አዲስ ታስክ መጥቷል አንድ አዲስ ሰው መጋበዝ ነው
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=5fiDcYKR


Doctor X #KYC ያልጨረሳችሁ ጨርሱ
-> ያላችሁን ሙሉ token ነው የምታጡት KYC ለማለፍ የሚያስፈልጋችሁ ፊታችሁ ብቻ ነው ከ 17 ቀን በሗላ mine ማድረግ ይጠናቀቃል


ተረጋጉ ብዙዎች ላይ ነው ሜጀር እምቢ ያለ በቻላችሁት መጠን vpn አትጠቀሙ


ወደ play store ገብታቹ Telegram ብላቹ ሰርች ካደረጋቹ በዃላ telegram App ሲመጣላቹ Update የሚለውን ተጫኑ


Major New Game ተጀምሯል

Major አዲሱ Game ለመጫወት ግዴታ የ Telegram Version 11.4 Update
መሆን አለበት


#Memefi ምን ያህል ሰጣችሁ?


Major New Achievement
answer 28
ፕሮፋይል ላይ ገብታችሁ ፎቶው ላይ የምታዩትን ነክታችሁ 28 ብላችሁ ሞልታችሁ collect የሚለውን መንካት አለቀ


✉️| የNodepay ሌላኛው ፕሮጀክት የሆነው Nodewars በቴሌግራም ብቅ ብሏል

✅የNodewar ፕሮጀክት ላይ ስተሳተፉ Nodepay ላይ daily Bonus Point ይሰጣችኋል

✅የራሳቸው ፕሮጀክት ስለሆነ Allocaticon ላይ በNodewars ፕሮጀክት ለተሳተፉ ተጨማሪ ቶክን የመስጠት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው

✅Early stage ላይ ያለ ፕሮጀክት ስለሆነ 100ሺ ተጠቃሚ ብቻ ነው ያለዉ

✅እስካሁን ጌሞች አልተካተቱበትም ግን ሰዎችን በመጋበዝና ታስኮችን በመስራት ነጥብ መሰብሰብ ትችላላችሁ

ለመጀመር https://t.me/nodewars_bot?start=5728954117


New Major Achievement Not limit

Answer
= Ton


እዚህ ጋር ግልጽ ካልሆነላችሁ ለአሁን ፊት ብቻ ነው የሚያስፈልገው መታወቂያ አያስፈልግም KYC ለማለፍ ከላይ ያለውን እያነበባችሁ በአግባቡ Verify አድርጉ


ይሄ ቢጫ ሲሆን ማለት ነው ከዛ እሱን ለትንሽ ሰከንድ ስትይዙት KYC verify የሚል ታስክ መምጣት አለበት ካልሆነ እስኪመጣላችሁ መጠበቅ ነው !

መጥቶላችሁ እድሉ ያለፋችሁም ድጋሚ ይመጣል notification ይላክላቹዋል ከ አፑ Extend your session የሚል ያን ጊዜ ሞክሩት !


DoctorX Kyc verification ማድረግ ተጀምሯል አደራረጉም በጣም ቀላል ነው 👋

Passport/National ID አይፈልግም !

Kyc verify ለማድረግ 👇

✅|| ቢጫ ሁኖ የተቀመጠውን button መንካት
✅|| ማሟላት ያለባችሁን ነገሮች ፅፎ ፍቃድ ይጠይቃቹዋል እሱን ፍቃድ ትሰጡታላችሁ
✅|| ሀገር ምረጡ ይላል Search ቦታው ላይ Ethiopia ፅፋችሁ ሲያመጣላችሁ እሱን ትመርጣላችሁ
✅|| ከዛ ወደ websiteአቸው ይወስዳቹዋል
✅|| camera permission ትሰጡታላችሁ
✅|| ክብ ነገር ውስጥ የፊታችሁን ቅርስ እንድታስገቡ ይጠይቃቹዋል ወደ ስልካችሁ ተጠግታችሁ (ብዙም ሳይሆን በትንሹ) አርንጓዴ ምልክቷ ክቧን እስትሞላው ድረስ
✅|| ፊታችሁን ወደ ግራ አዙሩት ይላል እንዳላችሁ ታደርጋላችሁ ከዛ ካሜራውን እያያችሁ አገጫችሁን ወደ ላይ ከፍ አድርጉ ይላል እሱንም እንደዛው ታደርጋላችሁ
✅|| በድጋሚ ፊታችሁን ወደ ቀኝ አዙሩ ይላል ከዛ ካሜራውን እያያችሁ አገጫችሁን ወደ ላይ ማድረግ ነው screen ላይ የምታደርጉትን ነገር እየፃፈላችሁ ይሄዳል

በጣም ቀላል ነው 5 ደቂቃ ውስጥ የሚያልቅ ነገር ነው አሪፍ ብርሃን ባለበት ቦታ ላይ አድርጉት ጨለማ ላይ ስለማይቻል !

Kyc verify ማድረግ ግዴታ ነው ለናንተም የጋበዛችሁት ሰውም verify ማድረግ አለበት ካልሆነ በጋበዛችሁት ሰው ምክንያት የተሳጣችሁ DRX TOKEN ይቀነስባቹዋል !

ያልጀመራችሁ 20 ቀን አላችሁ መጀመር ትችላላችሁ 👉 Doctor X




Major November 28 List ይደረጋል


CEX አዲስ feature ጨምረዋል:: Spin በማድረግ የተለያዩ Gift የሚሰጥ ሲሆን Spin ለማድረግ Daily task መጨረስ ግድ ነው ።

ሰው እየጋበዛችሁ ተጨማሪ spin ማግኘት ትችላላችሁ

Показано 20 последних публикаций.