✨የታላቁ ፕላኔቶች ሰልፍ ምልከታ መረሃግብር🔭
በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ እና ምርምር ማዕከል
መግቢያ በነፃ
📅ቀን፡ ዓርብ, የካቲት 21 2017 ዓ.ም
🕕ሰዓት፡ 12፡00 ከምሽቱ ጀምሮ
📍ቦታ፡ በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ እና ምርምር ማዕከል
ማሳሰቢያ፦
ℹ️መረሃግብሩን ለመሳተፍ መመዝገብ ይኖርብዎታል!
❄️የአየር ሁኔታው ቀዝቃዛ ስለሆነ ወደ ዝግጅቱ ሲመጡ ጃኬትና ሙቀት ያለው ልብስ መልበስዎን አይርሱ!
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ!
https://forms.gle/gyMjFedLCwWwJAYK9
#SSGI #EORC #ESSS #Stargazing
በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ እና ምርምር ማዕከል
መግቢያ በነፃ
📅ቀን፡ ዓርብ, የካቲት 21 2017 ዓ.ም
🕕ሰዓት፡ 12፡00 ከምሽቱ ጀምሮ
📍ቦታ፡ በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ እና ምርምር ማዕከል
ማሳሰቢያ፦
ℹ️መረሃግብሩን ለመሳተፍ መመዝገብ ይኖርብዎታል!
❄️የአየር ሁኔታው ቀዝቃዛ ስለሆነ ወደ ዝግጅቱ ሲመጡ ጃኬትና ሙቀት ያለው ልብስ መልበስዎን አይርሱ!
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ!
https://forms.gle/gyMjFedLCwWwJAYK9
#SSGI #EORC #ESSS #Stargazing