ጌታዬ ሆነ
ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ
ጀርባዉ በጅራፍ ስለኔ ደማ
የኔን መገርፍ እርሱ ተገርፎ
ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ/2/
በሀሰት ሸንጎ ወጥመድ ተጠምዶ፣
ጌታ ተያዘ ህይወቴን ፈቅዶ
ክፉዎች ቢያዩት እንደ ወንበዴ
ለኔ ግን ሆኗል መዉጫ መንገዴ/2/
ታስረኃል ስለኔ ኢየሱስ መድኅኔ/2/
ሲዘብቱበት ምራቅ ሲተፉ
የማይደፈር ደፍረው ሲዘልፉ
በከበቡት ፊት ቃል ከለከለ
እኔ እንድናገር እርሱ ዝም አለ/2/
ታርደኃል ስለኔ ኢየሱስ መድኅኔ/2/
ህይወት መንጭቷል ተወግቶ ጎኑን
ለከሳሾቹ ተርፏል ማዳኑ
እጅ እግሩን ምስማር ሲቸነክረዉ
የሞትን እሾህ ከኔ ነቀለዉ/2/
ተወጋ ስለኔ ኢየሱስ መድኃኔ/2/
እርቃኑን ሆኖ ፈተለዉ ልብሴን
አንዲሁ ወዶኝ ጠጣ ቆምጣጤ
በምህረቱ ጥል ነብሴን አርክቶ
አለመለመኝ አርሱ ተጠምቶ/2/
ተጠማ ስለኔ ኢየሱስ መድኃኔ /2/
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
☑️ሼር ይደረግ
#share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@ort_mezmurr
@ort_mezmurr
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ
ጀርባዉ በጅራፍ ስለኔ ደማ
የኔን መገርፍ እርሱ ተገርፎ
ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ/2/
በሀሰት ሸንጎ ወጥመድ ተጠምዶ፣
ጌታ ተያዘ ህይወቴን ፈቅዶ
ክፉዎች ቢያዩት እንደ ወንበዴ
ለኔ ግን ሆኗል መዉጫ መንገዴ/2/
ታስረኃል ስለኔ ኢየሱስ መድኅኔ/2/
ሲዘብቱበት ምራቅ ሲተፉ
የማይደፈር ደፍረው ሲዘልፉ
በከበቡት ፊት ቃል ከለከለ
እኔ እንድናገር እርሱ ዝም አለ/2/
ታርደኃል ስለኔ ኢየሱስ መድኅኔ/2/
ህይወት መንጭቷል ተወግቶ ጎኑን
ለከሳሾቹ ተርፏል ማዳኑ
እጅ እግሩን ምስማር ሲቸነክረዉ
የሞትን እሾህ ከኔ ነቀለዉ/2/
ተወጋ ስለኔ ኢየሱስ መድኃኔ/2/
እርቃኑን ሆኖ ፈተለዉ ልብሴን
አንዲሁ ወዶኝ ጠጣ ቆምጣጤ
በምህረቱ ጥል ነብሴን አርክቶ
አለመለመኝ አርሱ ተጠምቶ/2/
ተጠማ ስለኔ ኢየሱስ መድኃኔ /2/
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
☑️ሼር ይደረግ
#share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@ort_mezmurr
@ort_mezmurr
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻