“ዐዘቅተ ማየ ሕይወት ነቅዐ ገነት ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ ውእቱ ኀይሉ፣ ውእቱ የማኑ ኅሊናሁ ለአብ ፍሥሐ ለኲሉ ዓለም ተወልደ ለነ ክርስቶስ”
(የሕይወት ውሃ ጒድጓድ፣ የገነት ምንጭ ርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ የአብ ኀይሉ፣ ቀኙ፣ ኅሊናው ነው፤ የዓለሙ ኹሉ ደስታ ክርስቶስ ተወለደልን) (ድጓ ዘዘወትር)
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ!!!