✧ በብርሃናት ድንኳን ✧
በብርሃናት ድንኳን የሚመላለሰው
ከሰው ወደ እግዚብሔር ከእግዚአብሔር ወደ ሰው
ሰሚነው ገብርኤል ሰሚነው ኃያሉ
ለመልአኩ ክብር እልል አልል በሉ
ናቡከደነፆር እሳቱን ቢያነድም
ለፈጠረው ምስል ለጣኦት አንሰግድም
ከሰናፊላችን እቶኑን ቢያስጠጋው
እልፍ እሳት ውሃ ነው ገብርኤል ሲነካው
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ማዕረጌ ነው ስምህ ልጥራህ ከፍታዬ
ያሳደከኝ መልአክ አንተ ነህ ደስታዬ
ያከበረህ ንጉስ ኪዳኑን አይረሳ
አምላክ ይሰማናል ያንተ ስም ሲነሳ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ጠላቴን አራቀው በበትረ መስቀሉ
ሲያረጋጋኝ ዋለ ገብርኤል በቃሉ
ከእንግዲህ አላዝንም አልከፋም እኔ
አብሳሪው መልአክ ስላለ ከጎኔ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ድኜ ለማመስገን አንተ ነህ ምክንያቴ
በምልጃህ አይደል ወይ ያለፈልኝ ሞቴ
ባማላጅነቱ ስእለቱ የደረሰ
እንደምን ዝም ይላል እንባውን ያበሰ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
በብርሃናት አክሊል ተሸልሞ ታየ
በእግዚአብሔር ፊት ቆሞ ሁሌ እየፀለየ
ከቅዱሳን ምልጃ በረከት ያድለን
የገብርኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯
በብርሃናት ድንኳን የሚመላለሰው
ከሰው ወደ እግዚብሔር ከእግዚአብሔር ወደ ሰው
ሰሚነው ገብርኤል ሰሚነው ኃያሉ
ለመልአኩ ክብር እልል አልል በሉ
ናቡከደነፆር እሳቱን ቢያነድም
ለፈጠረው ምስል ለጣኦት አንሰግድም
ከሰናፊላችን እቶኑን ቢያስጠጋው
እልፍ እሳት ውሃ ነው ገብርኤል ሲነካው
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ማዕረጌ ነው ስምህ ልጥራህ ከፍታዬ
ያሳደከኝ መልአክ አንተ ነህ ደስታዬ
ያከበረህ ንጉስ ኪዳኑን አይረሳ
አምላክ ይሰማናል ያንተ ስም ሲነሳ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ጠላቴን አራቀው በበትረ መስቀሉ
ሲያረጋጋኝ ዋለ ገብርኤል በቃሉ
ከእንግዲህ አላዝንም አልከፋም እኔ
አብሳሪው መልአክ ስላለ ከጎኔ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ድኜ ለማመስገን አንተ ነህ ምክንያቴ
በምልጃህ አይደል ወይ ያለፈልኝ ሞቴ
ባማላጅነቱ ስእለቱ የደረሰ
እንደምን ዝም ይላል እንባውን ያበሰ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
በብርሃናት አክሊል ተሸልሞ ታየ
በእግዚአብሔር ፊት ቆሞ ሁሌ እየፀለየ
ከቅዱሳን ምልጃ በረከት ያድለን
የገብርኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯