✧ ሊቀ መላእክት ✧
ሊቀ መላእክት ከአግዚአብሔር ታዞ
ገብርኤል መጣ ምህረትን ይዞ
ድህነትን ሊሰጥ ለሰው ልጅ ሁሉ
ዘምሩለት እልል በሉ
ስሙንም ጥሩ ገብርኤል በሉ
አናፍርም ጠርተነው ገብርኤልን
ፈጣን ነው ተአምሩ ሲደርስልን
በኃያልነቱ ድንቅ ይሰራል
የከሳሻችን ምክር ተደርምስሷል
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ብርቱ ነው ጉልበቱ የተሰጠው
ልጆቹን ሊጠብቅ የተሾመው
እሳት ውሃ አድርጎ ይለውጣል
ያመነበት ሳይሞት ተጎብኝቷል
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ፀሐይ ይጋርዳል በደመና
ጎበኘን በምልጃው ሰማንና
አጥሯል በነበልባል ዙርያችንን
የሚደፍረው የለም ቅጥራችንን
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
በቀንና ሌሌት ወዶ መራን
የሚያረጋጋንን ድምፁን ሰማን
ጠላት እንይተክል መራራ ዘር
ሳይተወን ተጓዘ ባእድ ሀገር
ግጥም- ዲ/ን መኩሪያ ጉግሳ
ዜማ አባ ላይከማርያም
ዲያቆን ቴዎድሮስ ዩሴፍ
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯
ሊቀ መላእክት ከአግዚአብሔር ታዞ
ገብርኤል መጣ ምህረትን ይዞ
ድህነትን ሊሰጥ ለሰው ልጅ ሁሉ
ዘምሩለት እልል በሉ
ስሙንም ጥሩ ገብርኤል በሉ
አናፍርም ጠርተነው ገብርኤልን
ፈጣን ነው ተአምሩ ሲደርስልን
በኃያልነቱ ድንቅ ይሰራል
የከሳሻችን ምክር ተደርምስሷል
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ብርቱ ነው ጉልበቱ የተሰጠው
ልጆቹን ሊጠብቅ የተሾመው
እሳት ውሃ አድርጎ ይለውጣል
ያመነበት ሳይሞት ተጎብኝቷል
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ፀሐይ ይጋርዳል በደመና
ጎበኘን በምልጃው ሰማንና
አጥሯል በነበልባል ዙርያችንን
የሚደፍረው የለም ቅጥራችንን
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
በቀንና ሌሌት ወዶ መራን
የሚያረጋጋንን ድምፁን ሰማን
ጠላት እንይተክል መራራ ዘር
ሳይተወን ተጓዘ ባእድ ሀገር
ግጥም- ዲ/ን መኩሪያ ጉግሳ
ዜማ አባ ላይከማርያም
ዲያቆን ቴዎድሮስ ዩሴፍ
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯