✧ ንቁም በበህላዌነ ✧
ንቁም በበህላዌነ
እስከ ንረክቦ ለአምላክነ
ገብርኤል አለ ለመላእክቱ
ጸንተው በመቆም እንዲበረቱ
እንደሊባኖስ ዝግባ ከፍ ያሉ
የጥፋት ልጆች ምድርን ቢሞሉ
አብዝተን እንጩህ ስሙን እንጥራ
እንጠብቅ ጌታን ለእኛ አስኪራራ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ሀሰት ቢነግስም እውነት ተረግጦ
ቃኤል ቢነሳ ድንጋይ ጨብጦ
ጸብ ክርክሩ ቢያነዋውጠን
እንቁም በአምነት ትግስትን ይዘን
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ብርቱ ሰንሰለት በኛ ላይ ቢከብድ
በሾህ ቢታጠር መሄጃው መንገድ
ዓይናችንም ቢያይ ሰላም ደፍርሶ
መርዙን ይነቅላል እር ደርሶ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
መናወጥ ቢሆን በመርከባችን
ሞት ቢያጠላበት ጓዳ ደጃችን
ግራ ቀኝ ሳንል ፍጹም እንጽና
እግዚአብሔር እስርን ይፈታልና
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ደስታችን ሲርቅ ላንደርስበት
ፊታችን ቢርስ በእንባ ጅረት
የሚያረጋጋ በሃያል ቃሉ
እግዚአብሔር አለ ያልፋል ይህ ሁሉ
ግጥም ዲ/ን ደረጄ አጥናፌ
ዜማ ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯
ንቁም በበህላዌነ
እስከ ንረክቦ ለአምላክነ
ገብርኤል አለ ለመላእክቱ
ጸንተው በመቆም እንዲበረቱ
እንደሊባኖስ ዝግባ ከፍ ያሉ
የጥፋት ልጆች ምድርን ቢሞሉ
አብዝተን እንጩህ ስሙን እንጥራ
እንጠብቅ ጌታን ለእኛ አስኪራራ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ሀሰት ቢነግስም እውነት ተረግጦ
ቃኤል ቢነሳ ድንጋይ ጨብጦ
ጸብ ክርክሩ ቢያነዋውጠን
እንቁም በአምነት ትግስትን ይዘን
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ብርቱ ሰንሰለት በኛ ላይ ቢከብድ
በሾህ ቢታጠር መሄጃው መንገድ
ዓይናችንም ቢያይ ሰላም ደፍርሶ
መርዙን ይነቅላል እር ደርሶ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
መናወጥ ቢሆን በመርከባችን
ሞት ቢያጠላበት ጓዳ ደጃችን
ግራ ቀኝ ሳንል ፍጹም እንጽና
እግዚአብሔር እስርን ይፈታልና
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ደስታችን ሲርቅ ላንደርስበት
ፊታችን ቢርስ በእንባ ጅረት
የሚያረጋጋ በሃያል ቃሉ
እግዚአብሔር አለ ያልፋል ይህ ሁሉ
ግጥም ዲ/ን ደረጄ አጥናፌ
ዜማ ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯