✧በዮርዳኖስ_የተጠመቀው✧
በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ወልደ አብ።።። ወልደ ማርያም ነው
በዮሐንስ የተጠመቀው
ወልደ አብ።።። ወልደ ማርያም ነው/፪/
የሠላሙ ንጉሥ የዓለም ጽናት።።።።።በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ሊጠመቅ ሲል ገና ምድር ጨነቃት
ዮርዳኖስም ፈራች እሣት መላባት
የጸሐይ ፈጣሪ ቢገለጥባት
እንደ ተናገረው ዳዊት በትንቢቱ።።።።።በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ምሥክር ሊሆነው ለዝክረ ጥምቀቱ
ተራሮች ኮረብቶች እጅግ ደሥ ቢላቸው
እንቦሳ እና ጊደር መሆን አማራቸው
በደመና ወጥቶ ተሠማ ምሥጢር።።።።።በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ሥለ አንድያ ልጁ አብ ሢመሰክር
በርግብ አምሣል ታየ መንፈሥ ቅዱሥም
አካላዊ ሕይወት አሐዜ ዓለም
በዕደ ዮሐንስ ጌታችን ተጠምቆ።።።።።በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ልጅነትን ተሠጠን ዕዳችንን ሠጥቶኝ
እንደ ምን ያለ ነው ይኼ ትሕትና
በፈጣሪ ጥምቀት የተሠማው ዜና
ለጥምቀቱም ይውጣ የጥበቡ ሸማ በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ታቦቱን አጅበን እንሂድ ከተራ
ምድሪቱ ትቀደስ ሠይጣንም ይፈርዳል
እኛ ኢትዮጵያውያን ለአምላክ እንዘምር
ምንጣፍም ይዘርጋ ይጎዝጎዝ ቄጠማ።።።።።በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ተነስተን በአንድነት በያሬድ ውብ ዜማ
ደግሞ ለዓመቱ አድርሶን በጸጋ
እንድናመሠግን ለአልፋ ዖሜ
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯
በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ወልደ አብ።።። ወልደ ማርያም ነው
በዮሐንስ የተጠመቀው
ወልደ አብ።።። ወልደ ማርያም ነው/፪/
የሠላሙ ንጉሥ የዓለም ጽናት።።።።።በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ሊጠመቅ ሲል ገና ምድር ጨነቃት
ዮርዳኖስም ፈራች እሣት መላባት
የጸሐይ ፈጣሪ ቢገለጥባት
እንደ ተናገረው ዳዊት በትንቢቱ።።።።።በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ምሥክር ሊሆነው ለዝክረ ጥምቀቱ
ተራሮች ኮረብቶች እጅግ ደሥ ቢላቸው
እንቦሳ እና ጊደር መሆን አማራቸው
በደመና ወጥቶ ተሠማ ምሥጢር።።።።።በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ሥለ አንድያ ልጁ አብ ሢመሰክር
በርግብ አምሣል ታየ መንፈሥ ቅዱሥም
አካላዊ ሕይወት አሐዜ ዓለም
በዕደ ዮሐንስ ጌታችን ተጠምቆ።።።።።በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ልጅነትን ተሠጠን ዕዳችንን ሠጥቶኝ
እንደ ምን ያለ ነው ይኼ ትሕትና
በፈጣሪ ጥምቀት የተሠማው ዜና
ለጥምቀቱም ይውጣ የጥበቡ ሸማ በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ታቦቱን አጅበን እንሂድ ከተራ
ምድሪቱ ትቀደስ ሠይጣንም ይፈርዳል
እኛ ኢትዮጵያውያን ለአምላክ እንዘምር
ምንጣፍም ይዘርጋ ይጎዝጎዝ ቄጠማ።።።።።በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ተነስተን በአንድነት በያሬድ ውብ ዜማ
ደግሞ ለዓመቱ አድርሶን በጸጋ
እንድናመሠግን ለአልፋ ዖሜ
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯